Message From Chief Administrator Ato Aklilu Lema, Wolaita Zone Chief Administrator የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ መልዕክት የወላይታ ዞን በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት ውስጥ ካሉት 14 ዞኖችና 4 ልዩ ወረዳዎች መካከል አንዱ ሲሆን በ16 የገጠር ወረዳዎችና 6 የከተማ አስተዳደሮችን የተዋቀረ ነው፡፡ ዞኑ በስተሰሜን ከካምባታ ጣምባሮ ዞን እና የሀዲያ ዞን ባዳዋቾ ወረዳ፣በስተደቡብ ከጋሞ ጎፋ፣ በስተምስራቅ ከሲዳማ ዞን በስተሰሜናዊ ምስራቅ ከኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እና በስተምዕራብ ከዳውሮ ዞን ጋር ይዋሰናል፡፡ የዞኑ ዋና ከተማ ወላይታ ሶዶ ከአዲስ አበባ በ330 ኪሎ ሜትር እና ከክልሉ መዲና ሐዋሳ ደግሞ በ165 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን 7 መግቢያና መውጫ በሮች አሉት፡፡ የከተማው መንገዶች በአብዛኛው በአስፓልት የተገነቡ መሆናቸው እና ምቹ የሆነ የአየር ንብረት ያለበት አከባቢ ነው፡፡ Read More Feedback Your Name Email Contact Number Company Name Request - None -General Feedback Enquiry Message የቱሪስት መስህቦች በወላይታ ዞን የሚገኙ የቱሪስት መስህቦች ካርቦን ፐሮጀክት ዳሞት ተራራ አባላ ጮካሬ ዋሻዎች ፏፏቴዎች የእግዜር ድልድይ ባምባላ ተንጠልጣይ… Latest News Read More ሚዲያዎች ህዝቡን ተጠቃሚ በሚያደርጉ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ሰጥቶ እንዲሰሩ ተጠየቀThu, 05/12/2022 - 11:34 Read More የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አክስዮን ማኅበር በካታላን ግዛት በሚገኘው ቢ1 አካዳሚ የመሰልጠን እድልን ላገኘው ታዳጊ ይበልጣል ኤልያስ የ1.5 ሚሊዮን ብር የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል።Tue, 05/10/2022 - 15:58 Read More በወላይታ ዞን የሚገነባው የአውሮፕላን ማርፊያ ግንባታ ስራ በይፋ ተጀመረ Tue, 05/10/2022 - 15:57 Read More በሳይንስ ፈጠራና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በላቀ ደረጃ ዉጤታማ እንዲሆኑ የባለድርሻዎች ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል በወላይታ ሶዶ ከተማ በዘርፉ የተሰማሩ አካላት ተናገሩ፡፡ Tue, 03/22/2022 - 16:32 Read More የክልል አደረጃጀት ጥያቄን ለመመለስ ከህዝባችን ጋር ተመካክረን ህግና ሥርዓቱን በጠበቀ መልኩ ምላሽ እንዲያገኝ ይሠራል Tue, 03/22/2022 - 16:17 Read More ኢትዮጵያ የ2022ቱን "ዓለም አቀፍ የኢኖቬሽን አፍሪካ ዲጂታል ጉባኤ" ታስተናግዳለችThu, 03/17/2022 - 10:18 Read More የወላይታ ዲቻ እግር ኳስ ክለብ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ሁለተኛ ደረጃ በመያዝ በማጠናቀቁ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።Wed, 03/16/2022 - 09:54 Read More ጠ/ሚ ዐቢይ የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዝዳንት ሆነው በመመረጣቸው ምስጋና አቀረቡWed, 03/16/2022 - 09:49 Read More በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደርና በአዋሽ ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክ መካከል የብድር ውል ስምምነት ተካሄደWed, 03/09/2022 - 10:50 Read More የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አራተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ አረፉ።Fri, 03/04/2022 - 10:24 ሚዲያዎች ህዝቡን ተጠቃሚ በሚያደርጉ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ሰጥቶ እንዲሰሩ ተጠየቀሚዲያዎች ህዝቡን ተጠቃሚ በሚያደርጉ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ሰጥቶ እንዲሰሩ ተጠየቀ በወላይታ ዞን ከሚገኙ ከተለያዩ ሚዲያ ተቋማት ኃለፊዎችና ባለሙያዎች ጋር ውይይት ተካሂዷል። ወ/ሶዶ ግንቦት 3/2014 ዓም ወ/ዞ/መ/ኮ/ጉ/ መምሪያ ...Read More የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አክስዮን ማኅበር በካታላን ግዛት በሚገኘው ቢ1 አካዳሚ የመሰልጠን እድልን ላገኘው ታዳጊ ይበልጣል ኤልያስ የ1… moreየኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አክስዮን ማኅበር በካታላን ግዛት በሚገኘው ቢ1 አካዳሚ የመሰልጠን እድልን ላገኘው ታዳጊ ይበልጣል ኤልያስ የ1.5 ሚሊዮን ብር የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል። ከሰዓት በስካይ ላይት ሆቴል በተሰናዳው መግለጫ ላይ የአክሲዮን ማኅበሩ የቦርድ ሰብሳቢ መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ እና ሥራ-አስኪያጁ አቶ ክፍሌ ሰይፈን ጨምሮ የተቋሙ ሰራተኞች እና የሚዲያ አካላት ተገኝተዋል። ማኅበሩ ለታዳጊው የገ...Read More በወላይታ ዞን የሚገነባው የአውሮፕላን ማርፊያ ግንባታ ስራ በይፋ ተጀመረ በወላይታ ዞን የሚገነባው የአውሮፕላን ማርፊያ ግንባታ ስራ በይፋ ተጀመረ ወላይታ ሶዶ፤ ሚያዚያ 24/2014 በወላይታ ዞን የሚገነባው የአውሮፕላን ማርፊያ ግንባታ ስራ በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል።...Read More