Message From Chief Administrator Ato Aklilu Lema, Wolaita Zone Chief Administrator የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ መልዕክት የወላይታ ዞን በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት ውስጥ ካሉት 14 ዞኖችና 4 ልዩ ወረዳዎች መካከል አንዱ ሲሆን በ16 የገጠር ወረዳዎችና 6 የከተማ አስተዳደሮችን የተዋቀረ ነው፡፡ ዞኑ በስተሰሜን ከካምባታ ጣምባሮ ዞን እና የሀዲያ ዞን ባዳዋቾ ወረዳ፣በስተደቡብ ከጋሞ ጎፋ፣ በስተምስራቅ ከሲዳማ ዞን በስተሰሜናዊ ምስራቅ ከኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እና በስተምዕራብ ከዳውሮ ዞን ጋር ይዋሰናል፡፡ የዞኑ ዋና ከተማ ወላይታ ሶዶ ከአዲስ አበባ በ330 ኪሎ ሜትር እና ከክልሉ መዲና ሐዋሳ ደግሞ በ165 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን 7 መግቢያና መውጫ በሮች አሉት፡፡ የከተማው መንገዶች በአብዛኛው በአስፓልት የተገነቡ መሆናቸው እና ምቹ የሆነ የአየር ንብረት ያለበት አከባቢ ነው፡፡ Read More Feedback Your Name Email Contact Number Company Name Request - None -General Feedback Enquiry Message የቱሪስት መስህቦች በወላይታ ዞን የሚገኙ የቱሪስት መስህቦች ካርቦን ፐሮጀክት ዳሞት ተራራ አባላ ጮካሬ ዋሻዎች ፏፏቴዎች የእግዜር ድልድይ ባምባላ ተንጠልጣይ… Latest News Read More የወላይታ ሶዶ ከተማ በራሷ ገቢ የምትተዳደር፤ የክልሉ ቀዳም ግብር ከፋይ እና የገቢ ምንጭ የሆነች ከተማ ናት።Tue, 01/24/2023 - 15:25 Read More ክልል አቀፍ የከፍተኛ አመራሮች የዉይይት መድረክ እየተካሄደ ይገኛልTue, 01/24/2023 - 15:16 Read More የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ የመድኃኒታችን የጌታችን የኢየሱስ ክርሰቶስ የ2015 ዓ.ም የልደት በዓል እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላፉTue, 01/24/2023 - 15:13 Read More "በቴክኖሎጂ ሥራዎች በመታገዝ ዘመኑ የደረሰበት ደረጃ ለመድረስ መረባረብ እንደሚገባ":_ የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አክሊሉ ለማ ጠቁመዋል Wed, 12/21/2022 - 00:19 Read More "ሰው ሊሰርቅ የሚችለው ከህሊናው ሲርቅ፣ ከሰውነቱ ሲወጣ ብቻ ነው።"-አቶ ደስታ ዳና የቦዲቲ ከተማ ከንቲባ።Wed, 12/21/2022 - 00:12 Read More ሚገጥሙንን ፈተናዎች በድል ተሻግረን ለሁላችንም የምትሆን ኢትዮጵያን የመገንባቱን ስራ አጠናክረን እንቀጥላለን -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድWed, 12/21/2022 - 00:10 Read More 17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በአል "ህብረ ብሄራዊ አንድነታችን ለዘላቂ ሰላማችን" በሚል መሪ ቃል መከበር ጀምሯልTue, 12/20/2022 - 23:57 Read More ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በወላይታ ዞን "ኮይሻ-በሌ ኢኮ-ሪዞርት" ግንባታ መሠረተ ድንጋይ አስቀመጡ ወላይታ ሶዶ፤ ህዳር 22/2015 ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በወላይታ ዞን በሌ አዋሳ ከተማ የኃይለማሪያምና ሮማን ፋውንዴሽን ኮይሻ-በሌ ኢኮ-ሪዞርት ግንባታ መሠረተ ድንጋይ አስቀምጠዋል፡፡ መሠረተ ድንጋዩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ፣ ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያTue, 12/20/2022 - 23:44 Read More የ17ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በወላይታ ዞን በተለያዩ ዝግጅቶች በወላይታ ጉታራ አዳራሽTue, 12/20/2022 - 23:43 Read More የዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በህክምናና በድህረ ምረቃ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 234 ተማሪዎችን አስመረቀ።Tue, 12/20/2022 - 23:40 ጠ/ሚ ዐቢይ የገበታ ለሀገር ኮይሻ ፕሮጀክት አካል የሆነውን ሐላላ ኬላ ሪዞርት መርቀው ከፈቱጠ/ሚ ዐቢይ የገበታ ለሀገር ኮይሻ ፕሮጀክት አካል የሆነውን ሐላላ ኬላ ሪዞርት መርቀው ከፈቱ ወላይታ ሶዶ፣ ሚያዝያ 23/2015 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የገበታ ለሀገር ኮይሻ ፕሮጀክት አካል የሆነውን ሐላላ ኬላ ሪዞርት መርቀው ከፈቱ።...Read More የፌዴራል ህዝብ ተወካይ ምክር ቤት አባልና የክልል ምክር ቤት ተወካዮች አጆራ ፏፏቴ ጎበኙ።የፌዴራል ህዝብ ተወካይ ምክር ቤት አባልና የክልል ምክር ቤት ተወካዮች አጆራ ፏፏቴ ጎበኙ። የፌዴራል ህዝብ ተወካይ ምክር ቤት አባልና የክልል ምክር ቤት ተወካዮች በወላይታ ዞን በቦሎሶ ቦምቤ ወረዳ በሚገኘው አጆራ ፏፏቴ ጎብኝተዋል። የፌዴራል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በበኩላቸው አጆራ ፏፏቴ የተለየ የገቢ ምንጭና ለተመልካች ማራኪ እንደሆነ በትኩረት ይሰራል ነው ያሉት።...Read More የወላይታ ዞን ሕዝብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር መርሃግብር 10ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ ላይ ይገኛል።የወላይታ ዞን ሕዝብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር መርሃግብር 10ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ ላይ ይገኛል። ወላይታ ሶዶ ፣ የካቲት 30/2015 ዓ.ም (ወላይታ ዞን መ/ኮሚዩኒኬሽን ጉ/መምሪያ) ...Read More