Message From Chief Administrator Ato Aklilu Lema, Wolaita Zone Chief Administrator የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ መልዕክት የወላይታ ዞን በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት ውስጥ ካሉት 14 ዞኖችና 4 ልዩ ወረዳዎች መካከል አንዱ ሲሆን በ16 የገጠር ወረዳዎችና 6 የከተማ አስተዳደሮችን የተዋቀረ ነው፡፡ ዞኑ በስተሰሜን ከካምባታ ጣምባሮ ዞን እና የሀዲያ ዞን ባዳዋቾ ወረዳ፣በስተደቡብ ከጋሞ ጎፋ፣ በስተምስራቅ ከሲዳማ ዞን በስተሰሜናዊ ምስራቅ ከኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እና በስተምዕራብ ከዳውሮ ዞን ጋር ይዋሰናል፡፡ የዞኑ ዋና ከተማ ወላይታ ሶዶ ከአዲስ አበባ በ330 ኪሎ ሜትር እና ከክልሉ መዲና ሐዋሳ ደግሞ በ165 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን 7 መግቢያና መውጫ በሮች አሉት፡፡ የከተማው መንገዶች በአብዛኛው በአስፓልት የተገነቡ መሆናቸው እና ምቹ የሆነ የአየር ንብረት ያለበት አከባቢ ነው፡፡ Read More Feedback Your Name Email Contact Number Company Name Request - None -General Feedback Enquiry Message የቱሪስት መስህቦች በወላይታ ዞን የሚገኙ የቱሪስት መስህቦች ካርቦን ፐሮጀክት ዳሞት ተራራ አባላ ጮካሬ ዋሻዎች ፏፏቴዎች የእግዜር ድልድይ ባምባላ ተንጠልጣይ… Latest News Read More በወላይታ ዞን አበላ አባያ ወረዳ "የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ሥራችን ለሀገራችን ብልፅግና" በሚል መሪ ቃል ዛሬ ጥር 27/2012 ዓ.ም በአበላ ሲፖ ቀበሌ ንዑስ ተፋሰስ ላዉንች ተደርጓል።Thu, 02/06/2020 - 12:48 Read More የወላይታ ሶዶ ከተማ አሰተዳደር የ2012 ዓ.ም "የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ለብልፅግናችን" በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው የተፋሰስ ልማት ሰራ በይፋ ተጀመረ።Thu, 02/06/2020 - 12:29 Read More በወላይታ ዞን ሶዶ ዙሪያ ወረዳ "የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ለሀገራችን ብልጽግና" በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው የ2012 ዓ.ም ተፋሰስ ልማት ሥራ በወረዳ ደረጃ ጉሩሞ ወይዴ ቀበሌ ላዉንች ተደርጎ በይፋ ተጀምሯል፡፡Thu, 02/06/2020 - 12:25 Read More በዳ/ጋሌ ወረዳ የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ሥራችን ለሀገራችን ብልፅግና በሚል መሪ ቃል በዛሬው ዕለት ጥር 27/2012ዓ.ም በዋንዳራ ቦሎሶ ቀበሌ ላውንች ተደርገዋል።Thu, 02/06/2020 - 12:21 Read More በወላይታ ዞን በኪ/ዲዳዬ ወረዳ በቦ/ማንአራ ቀበሌ የ2012 ዓ/ ም የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት በነቂስ በመውጣት እየተሰራ ይገኛል።Thu, 02/06/2020 - 12:17 Read More በወላይታ ዞን ባሉት ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደር መዋቅር ለአይ.ሲ.ቲ ባለሙያዎች የዞን አይ.ሲ.ቲ ዋና ሥራ ሂደት የጥገናና የኔትወርክንግ ሥልጠና የተሠጠ መሆኑTue, 02/04/2020 - 12:51 Read More በጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተጻፈው ‘’መደመር’’ መጽሐፍ በወላይታ ዞን ደረጃ ተመርቋል፡፡Wed, 10/23/2019 - 06:44 Read More የወላይታ ዞን አስተዳደርና መላው የወላይታ ህዝብ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት በማሸነፉ ታላቅ ደስታ የተሰማው መሆኑን ይገልጻል።Thu, 10/24/2019 - 00:29 Read More የወተት ሀብት ልማት ለኢንዱስትሪ አብዮት! በሚል መርዕ ቃል ዛሬ በአረካ ከተማ ዞናዊ የእንስሳት ድቀላ(ስንክሮናይዘሽን) ዘመቻ ላውንች ተደረገ::Wed, 10/23/2019 - 06:27 ጠ/ሚ ዐቢይ የገበታ ለሀገር ኮይሻ ፕሮጀክት አካል የሆነውን ሐላላ ኬላ ሪዞርት መርቀው ከፈቱጠ/ሚ ዐቢይ የገበታ ለሀገር ኮይሻ ፕሮጀክት አካል የሆነውን ሐላላ ኬላ ሪዞርት መርቀው ከፈቱ ወላይታ ሶዶ፣ ሚያዝያ 23/2015 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የገበታ ለሀገር ኮይሻ ፕሮጀክት አካል የሆነውን ሐላላ ኬላ ሪዞርት መርቀው ከፈቱ።...Read More የፌዴራል ህዝብ ተወካይ ምክር ቤት አባልና የክልል ምክር ቤት ተወካዮች አጆራ ፏፏቴ ጎበኙ።የፌዴራል ህዝብ ተወካይ ምክር ቤት አባልና የክልል ምክር ቤት ተወካዮች አጆራ ፏፏቴ ጎበኙ። የፌዴራል ህዝብ ተወካይ ምክር ቤት አባልና የክልል ምክር ቤት ተወካዮች በወላይታ ዞን በቦሎሶ ቦምቤ ወረዳ በሚገኘው አጆራ ፏፏቴ ጎብኝተዋል። የፌዴራል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በበኩላቸው አጆራ ፏፏቴ የተለየ የገቢ ምንጭና ለተመልካች ማራኪ እንደሆነ በትኩረት ይሰራል ነው ያሉት።...Read More የወላይታ ዞን ሕዝብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር መርሃግብር 10ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ ላይ ይገኛል።የወላይታ ዞን ሕዝብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር መርሃግብር 10ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ ላይ ይገኛል። ወላይታ ሶዶ ፣ የካቲት 30/2015 ዓ.ም (ወላይታ ዞን መ/ኮሚዩኒኬሽን ጉ/መምሪያ) ...Read More