Message From Chief Administrator Ato Aklilu Lema, Wolaita Zone Chief Administrator የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ መልዕክት የወላይታ ዞን በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት ውስጥ ካሉት 14 ዞኖችና 4 ልዩ ወረዳዎች መካከል አንዱ ሲሆን በ16 የገጠር ወረዳዎችና 6 የከተማ አስተዳደሮችን የተዋቀረ ነው፡፡ ዞኑ በስተሰሜን ከካምባታ ጣምባሮ ዞን እና የሀዲያ ዞን ባዳዋቾ ወረዳ፣በስተደቡብ ከጋሞ ጎፋ፣ በስተምስራቅ ከሲዳማ ዞን በስተሰሜናዊ ምስራቅ ከኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እና በስተምዕራብ ከዳውሮ ዞን ጋር ይዋሰናል፡፡ የዞኑ ዋና ከተማ ወላይታ ሶዶ ከአዲስ አበባ በ330 ኪሎ ሜትር እና ከክልሉ መዲና ሐዋሳ ደግሞ በ165 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን 7 መግቢያና መውጫ በሮች አሉት፡፡ የከተማው መንገዶች በአብዛኛው በአስፓልት የተገነቡ መሆናቸው እና ምቹ የሆነ የአየር ንብረት ያለበት አከባቢ ነው፡፡ Read More Feedback Your Name Email Contact Number Company Name Request - None -General Feedback Enquiry Message የቱሪስት መስህቦች በወላይታ ዞን የሚገኙ የቱሪስት መስህቦች ካርቦን ፐሮጀክት ዳሞት ተራራ አባላ ጮካሬ ዋሻዎች ፏፏቴዎች የእግዜር ድልድይ ባምባላ ተንጠልጣይ… Latest News Read More Yoo yoo Gifaataa! ዮዮ ጊፋታ!Thu, 09/22/2022 - 18:50 Read More የወላይታ ዞን ከፍተኛ የመንግስት ስራ ኃላፊዎች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ደም ለገሱThu, 09/22/2022 - 18:48 Read More ጊፋታ በዓልን በልዩ ድምቀት ለማክበር የሴቶች ሚና እጅግ ከፍተኛ መሆኑን የወላይታ ዞን የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ዮሐን በየነ ገለጹThu, 09/15/2022 - 15:59 Read More የጊፋታ በዓል ሲቃረብ የሚውሉ ገበያዎችThu, 09/15/2022 - 15:56 Read More ከወላይታ ዞን የቀድሞ የሊቃ ተማሪዎች የነበሩት ከ20 የሚበልጡ በቅርቡ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በዶክትሬት ድግሪ ሊመረቁ ቀናት ቀረ ።Thu, 09/15/2022 - 15:54 Read More የወላይታ ዞን ዋና አስተዳደሪ አቶ አክሊሉ ለማ ከጋሞ ዞን አስተዳደር በዞኑ ብሔረሰቦች የዘመን መለወጫ "ዮ ማስቃላ" በዓል ላይ እንዲታደሙ የቀረበውን ጥሪ ተቀበሉThu, 09/15/2022 - 15:52 Read More ክልላዊ የ2015 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራ ማስጀመሪያ መርሃግብር በወላይታ ዞን በጉኑኖ ከተማ እየተካሄደ ነውThu, 09/15/2022 - 15:43 Read More የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ የተከበሩ አቶ አክሊሉ ለማ የ2015 ዓ/ም አዲስ ዓመት በዓል በማስመልከት የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ፡፡Thu, 09/15/2022 - 15:42 Read More ለወላጅ አጥና ለመማር አቅም ላጡ ተማሪዎች የወላይታ ዞን ከፍተኛ የመንግስት ስራ ኃላፊዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉTue, 09/06/2022 - 10:52 Read More ለጀግናው መከላከያ ሠራዊት የወላይታ ዞን ሴቶች አደረጃጀቶች ከዞኑ አስተዳደር ጋር በመሆን ስንቅ እያዘጋጁ ነውMon, 09/05/2022 - 18:39 ጠ/ሚ ዐቢይ የገበታ ለሀገር ኮይሻ ፕሮጀክት አካል የሆነውን ሐላላ ኬላ ሪዞርት መርቀው ከፈቱጠ/ሚ ዐቢይ የገበታ ለሀገር ኮይሻ ፕሮጀክት አካል የሆነውን ሐላላ ኬላ ሪዞርት መርቀው ከፈቱ ወላይታ ሶዶ፣ ሚያዝያ 23/2015 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የገበታ ለሀገር ኮይሻ ፕሮጀክት አካል የሆነውን ሐላላ ኬላ ሪዞርት መርቀው ከፈቱ።...Read More የፌዴራል ህዝብ ተወካይ ምክር ቤት አባልና የክልል ምክር ቤት ተወካዮች አጆራ ፏፏቴ ጎበኙ።የፌዴራል ህዝብ ተወካይ ምክር ቤት አባልና የክልል ምክር ቤት ተወካዮች አጆራ ፏፏቴ ጎበኙ። የፌዴራል ህዝብ ተወካይ ምክር ቤት አባልና የክልል ምክር ቤት ተወካዮች በወላይታ ዞን በቦሎሶ ቦምቤ ወረዳ በሚገኘው አጆራ ፏፏቴ ጎብኝተዋል። የፌዴራል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በበኩላቸው አጆራ ፏፏቴ የተለየ የገቢ ምንጭና ለተመልካች ማራኪ እንደሆነ በትኩረት ይሰራል ነው ያሉት።...Read More የወላይታ ዞን ሕዝብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር መርሃግብር 10ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ ላይ ይገኛል።የወላይታ ዞን ሕዝብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር መርሃግብር 10ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ ላይ ይገኛል። ወላይታ ሶዶ ፣ የካቲት 30/2015 ዓ.ም (ወላይታ ዞን መ/ኮሚዩኒኬሽን ጉ/መምሪያ) ...Read More