Message From Chief Administrator Ato Aklilu Lema, Wolaita Zone Chief Administrator የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ መልዕክት የወላይታ ዞን በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት ውስጥ ካሉት 14 ዞኖችና 4 ልዩ ወረዳዎች መካከል አንዱ ሲሆን በ16 የገጠር ወረዳዎችና 6 የከተማ አስተዳደሮችን የተዋቀረ ነው፡፡ ዞኑ በስተሰሜን ከካምባታ ጣምባሮ ዞን እና የሀዲያ ዞን ባዳዋቾ ወረዳ፣በስተደቡብ ከጋሞ ጎፋ፣ በስተምስራቅ ከሲዳማ ዞን በስተሰሜናዊ ምስራቅ ከኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እና በስተምዕራብ ከዳውሮ ዞን ጋር ይዋሰናል፡፡ የዞኑ ዋና ከተማ ወላይታ ሶዶ ከአዲስ አበባ በ330 ኪሎ ሜትር እና ከክልሉ መዲና ሐዋሳ ደግሞ በ165 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን 7 መግቢያና መውጫ በሮች አሉት፡፡ የከተማው መንገዶች በአብዛኛው በአስፓልት የተገነቡ መሆናቸው እና ምቹ የሆነ የአየር ንብረት ያለበት አከባቢ ነው፡፡ Read More Feedback Your Name Email Contact Number Company Name Request - None -General Feedback Enquiry Message የቱሪስት መስህቦች በወላይታ ዞን የሚገኙ የቱሪስት መስህቦች ካርቦን ፐሮጀክት ዳሞት ተራራ አባላ ጮካሬ ዋሻዎች ፏፏቴዎች የእግዜር ድልድይ ባምባላ ተንጠልጣይ… Latest News Read More የጊፋታ በዓል እና የዘመን አቆጣጠርFri, 09/02/2022 - 12:06 Read More በ2014 በጀት ዓመት የነበሩ ጥንካሬዎችን በማስፋትና ጉድለቶችን በማረም አመራሩ የህዝብ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ መረባረብ ያስፈልጋል፦ አቶ አክሊሉ ለማFri, 09/02/2022 - 12:05 Read More የወላይታ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ የ2014 ዓ.ም አፈፃፀምና የ2015 ዕቅድ ላይ ከሁሉም ወረዳና ከተማ አስተዳደር ከመጡ ጽ/ቤት ኃላፊዎች ጋር ውይይት አካሂዷል።Fri, 09/02/2022 - 12:04 Read More ኦሞ ባንክ ከባንክ አገልግሎት በተጨማሪ ከዚህ በፊት ይሰጥ የነበረው የማይክሮፋይናንስ አገልግሎቶችን ሳያቋርጥ መቀጠሉ በአጭር ጊዜ ውጤታማ ተቋም እንደሚያደርገው የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ ገለፁ Wed, 08/31/2022 - 11:32 Read More ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ የጀመረው ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የዎላይታ ሶዶ ዩንቨርስቲ ፕረዚዳንት ፕ/ር ታከለ ታደሰ ተናገሩ Wed, 08/31/2022 - 10:27 Read More የጠላትን ሴራ በአስተማማኝ ደረጃ በመመከት ለህዝቦች ሰላምና አንድነት በትብብር መስራት እንደሚገባ ተገለጸ Wed, 08/31/2022 - 10:26 Read More "የአየር መዛባትን መቋቋም የሚያስችል የግብርና ስራዎችን በማጠናከርና በየወቅቱ የሚያጋጥሙ ችግሮችን በማረም ወደ ብልጽግና መገስገስ ያስፈልጋል፦" Tue, 08/23/2022 - 15:29 Read More ከሰፈር ይልቅ ሀገርን፣ ደግሞም አህጉርና ዓለምን ለመምራት መነሳሳት ያስፈልጋል _ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አሕመድ Tue, 08/23/2022 - 12:25 Read More ዩኒቨርሲቲዎች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመስጠት የሚያስችላቸውን ዝግጅት እንዲያደርጉ መመሪያ ተላለፈ፡፡Wed, 08/17/2022 - 16:48 Read More የወላይታ ዞን አስተዳደር ምክር ቤት በዞኑ ህዝብ ምክር ቤት የ2015 በጀት ዓመት በፀደቀው ጠቋሚ ዕቅድ ላይ ውይይት አድርጓል፡፡Wed, 08/17/2022 - 16:35 ጠ/ሚ ዐቢይ የገበታ ለሀገር ኮይሻ ፕሮጀክት አካል የሆነውን ሐላላ ኬላ ሪዞርት መርቀው ከፈቱጠ/ሚ ዐቢይ የገበታ ለሀገር ኮይሻ ፕሮጀክት አካል የሆነውን ሐላላ ኬላ ሪዞርት መርቀው ከፈቱ ወላይታ ሶዶ፣ ሚያዝያ 23/2015 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የገበታ ለሀገር ኮይሻ ፕሮጀክት አካል የሆነውን ሐላላ ኬላ ሪዞርት መርቀው ከፈቱ።...Read More የፌዴራል ህዝብ ተወካይ ምክር ቤት አባልና የክልል ምክር ቤት ተወካዮች አጆራ ፏፏቴ ጎበኙ።የፌዴራል ህዝብ ተወካይ ምክር ቤት አባልና የክልል ምክር ቤት ተወካዮች አጆራ ፏፏቴ ጎበኙ። የፌዴራል ህዝብ ተወካይ ምክር ቤት አባልና የክልል ምክር ቤት ተወካዮች በወላይታ ዞን በቦሎሶ ቦምቤ ወረዳ በሚገኘው አጆራ ፏፏቴ ጎብኝተዋል። የፌዴራል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በበኩላቸው አጆራ ፏፏቴ የተለየ የገቢ ምንጭና ለተመልካች ማራኪ እንደሆነ በትኩረት ይሰራል ነው ያሉት።...Read More የወላይታ ዞን ሕዝብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር መርሃግብር 10ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ ላይ ይገኛል።የወላይታ ዞን ሕዝብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር መርሃግብር 10ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ ላይ ይገኛል። ወላይታ ሶዶ ፣ የካቲት 30/2015 ዓ.ም (ወላይታ ዞን መ/ኮሚዩኒኬሽን ጉ/መምሪያ) ...Read More