Message From Chief Administrator Ato Aklilu Lema, Wolaita Zone Chief Administrator የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ መልዕክት የወላይታ ዞን በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት ውስጥ ካሉት 14 ዞኖችና 4 ልዩ ወረዳዎች መካከል አንዱ ሲሆን በ16 የገጠር ወረዳዎችና 6 የከተማ አስተዳደሮችን የተዋቀረ ነው፡፡ ዞኑ በስተሰሜን ከካምባታ ጣምባሮ ዞን እና የሀዲያ ዞን ባዳዋቾ ወረዳ፣በስተደቡብ ከጋሞ ጎፋ፣ በስተምስራቅ ከሲዳማ ዞን በስተሰሜናዊ ምስራቅ ከኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እና በስተምዕራብ ከዳውሮ ዞን ጋር ይዋሰናል፡፡ የዞኑ ዋና ከተማ ወላይታ ሶዶ ከአዲስ አበባ በ330 ኪሎ ሜትር እና ከክልሉ መዲና ሐዋሳ ደግሞ በ165 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን 7 መግቢያና መውጫ በሮች አሉት፡፡ የከተማው መንገዶች በአብዛኛው በአስፓልት የተገነቡ መሆናቸው እና ምቹ የሆነ የአየር ንብረት ያለበት አከባቢ ነው፡፡ Read More Feedback Your Name Email Contact Number Company Name Request - None -General Feedback Enquiry Message የቱሪስት መስህቦች በወላይታ ዞን የሚገኙ የቱሪስት መስህቦች ካርቦን ፐሮጀክት ዳሞት ተራራ አባላ ጮካሬ ዋሻዎች ፏፏቴዎች የእግዜር ድልድይ ባምባላ ተንጠልጣይ… Latest News Read More ዱቡሻ 2ኛ ዙር ፕሮግራም በወላይታ ሶዶ ጉተራ አደራሽ በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ Wed, 08/17/2022 - 16:25 Read More ወላይታ ሶዶ፤ ግንቦት16/2014 በሰቆጣ ቃል ኪዳን ላይ ለደቡብ ክልል ለባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። Tue, 05/24/2022 - 16:27 Read More የፍጆታ ዕቃዎች ሥርጭትና የአፈር ማዳበሪያ ዕዳ አሰባሰብ ዙሪያ ልዩ ትኩረት እንደሚደረግ በወላይታ ዞን ሕብረት ሥራ ልማት ጽ/ቤት ገለጸ Tue, 05/24/2022 - 16:20 Read More በወላይታ ሶዶ ከተማ የአቅመ ደካሞችን ቤት የማደስ ተግባር የደቡብ ክልል ከፍተኛ አመራሮች አስጀመሩ።Tue, 05/24/2022 - 16:18 Read More ሚዲያዎች ህዝቡን ተጠቃሚ በሚያደርጉ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ሰጥቶ እንዲሰሩ ተጠየቀThu, 05/12/2022 - 11:34 Read More የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አክስዮን ማኅበር በካታላን ግዛት በሚገኘው ቢ1 አካዳሚ የመሰልጠን እድልን ላገኘው ታዳጊ ይበልጣል ኤልያስ የ1.5 ሚሊዮን ብር የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል።Tue, 05/10/2022 - 15:58 Read More በወላይታ ዞን የሚገነባው የአውሮፕላን ማርፊያ ግንባታ ስራ በይፋ ተጀመረ Tue, 05/10/2022 - 15:57 Read More በሳይንስ ፈጠራና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በላቀ ደረጃ ዉጤታማ እንዲሆኑ የባለድርሻዎች ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል በወላይታ ሶዶ ከተማ በዘርፉ የተሰማሩ አካላት ተናገሩ፡፡ Tue, 03/22/2022 - 16:32 Read More የክልል አደረጃጀት ጥያቄን ለመመለስ ከህዝባችን ጋር ተመካክረን ህግና ሥርዓቱን በጠበቀ መልኩ ምላሽ እንዲያገኝ ይሠራል Tue, 03/22/2022 - 16:17 Read More ኢትዮጵያ የ2022ቱን "ዓለም አቀፍ የኢኖቬሽን አፍሪካ ዲጂታል ጉባኤ" ታስተናግዳለችThu, 03/17/2022 - 10:18 ጠ/ሚ ዐቢይ የገበታ ለሀገር ኮይሻ ፕሮጀክት አካል የሆነውን ሐላላ ኬላ ሪዞርት መርቀው ከፈቱጠ/ሚ ዐቢይ የገበታ ለሀገር ኮይሻ ፕሮጀክት አካል የሆነውን ሐላላ ኬላ ሪዞርት መርቀው ከፈቱ ወላይታ ሶዶ፣ ሚያዝያ 23/2015 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የገበታ ለሀገር ኮይሻ ፕሮጀክት አካል የሆነውን ሐላላ ኬላ ሪዞርት መርቀው ከፈቱ።...Read More የፌዴራል ህዝብ ተወካይ ምክር ቤት አባልና የክልል ምክር ቤት ተወካዮች አጆራ ፏፏቴ ጎበኙ።የፌዴራል ህዝብ ተወካይ ምክር ቤት አባልና የክልል ምክር ቤት ተወካዮች አጆራ ፏፏቴ ጎበኙ። የፌዴራል ህዝብ ተወካይ ምክር ቤት አባልና የክልል ምክር ቤት ተወካዮች በወላይታ ዞን በቦሎሶ ቦምቤ ወረዳ በሚገኘው አጆራ ፏፏቴ ጎብኝተዋል። የፌዴራል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በበኩላቸው አጆራ ፏፏቴ የተለየ የገቢ ምንጭና ለተመልካች ማራኪ እንደሆነ በትኩረት ይሰራል ነው ያሉት።...Read More የወላይታ ዞን ሕዝብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር መርሃግብር 10ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ ላይ ይገኛል።የወላይታ ዞን ሕዝብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር መርሃግብር 10ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ ላይ ይገኛል። ወላይታ ሶዶ ፣ የካቲት 30/2015 ዓ.ም (ወላይታ ዞን መ/ኮሚዩኒኬሽን ጉ/መምሪያ) ...Read More