Message From Chief Administrator Ato Aklilu Lema, Wolaita Zone Chief Administrator የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ መልዕክት የወላይታ ዞን በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት ውስጥ ካሉት 14 ዞኖችና 4 ልዩ ወረዳዎች መካከል አንዱ ሲሆን በ16 የገጠር ወረዳዎችና 6 የከተማ አስተዳደሮችን የተዋቀረ ነው፡፡ ዞኑ በስተሰሜን ከካምባታ ጣምባሮ ዞን እና የሀዲያ ዞን ባዳዋቾ ወረዳ፣በስተደቡብ ከጋሞ ጎፋ፣ በስተምስራቅ ከሲዳማ ዞን በስተሰሜናዊ ምስራቅ ከኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እና በስተምዕራብ ከዳውሮ ዞን ጋር ይዋሰናል፡፡ የዞኑ ዋና ከተማ ወላይታ ሶዶ ከአዲስ አበባ በ330 ኪሎ ሜትር እና ከክልሉ መዲና ሐዋሳ ደግሞ በ165 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን 7 መግቢያና መውጫ በሮች አሉት፡፡ የከተማው መንገዶች በአብዛኛው በአስፓልት የተገነቡ መሆናቸው እና ምቹ የሆነ የአየር ንብረት ያለበት አከባቢ ነው፡፡ Read More Feedback Your Name Email Contact Number Company Name Request - None -General Feedback Enquiry Message የቱሪስት መስህቦች በወላይታ ዞን የሚገኙ የቱሪስት መስህቦች ካርቦን ፐሮጀክት ዳሞት ተራራ አባላ ጮካሬ ዋሻዎች ፏፏቴዎች የእግዜር ድልድይ ባምባላ ተንጠልጣይ… Latest News Read More የወላይታ ዲቻ እግር ኳስ ክለብ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ሁለተኛ ደረጃ በመያዝ በማጠናቀቁ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።Wed, 03/16/2022 - 09:54 Read More ጠ/ሚ ዐቢይ የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዝዳንት ሆነው በመመረጣቸው ምስጋና አቀረቡWed, 03/16/2022 - 09:49 Read More በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደርና በአዋሽ ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክ መካከል የብድር ውል ስምምነት ተካሄደWed, 03/09/2022 - 10:50 Read More የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አራተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ አረፉ።Fri, 03/04/2022 - 10:24 Read More የጦና ንቦቹ ወደ ደረጃ አናት እየገሰገሱ ነውFri, 03/04/2022 - 10:23 Read More ለቀጣይ 5 ዓመታት የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እንደምሰራ የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ።Fri, 03/04/2022 - 10:20 Read More የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ስራ ዘመናዊና ቀልጣፋ ለማድረግ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን የወላይታ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ገለፀ። Fri, 03/04/2022 - 10:15 Read More የትምህርት ተቋማት እውቀት ለሚያስፈልገው ትውልድ በቂ እውቀት የማቅረብ ኃላፊነታቸውን በሚገባ ሊወጡ ይገባል -የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ Fri, 03/04/2022 - 10:09 Read More የወላይታ ዞን ዋና አስተዳደሪ አቶ አክልሉ ለማ የ126ኛውን አድዋ ድል በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Fri, 03/04/2022 - 10:02 Read More በዎላይታ ዞን "ከፈተና ወደ ልዕልና በሚል መሪ ቃል" በየመሠረታዊ ፓርቲ የአባላት ኮንፍራንስ በድምቀት መካሄድ ጀመረ፡፡Mon, 02/28/2022 - 14:59 ጠ/ሚ ዐቢይ የገበታ ለሀገር ኮይሻ ፕሮጀክት አካል የሆነውን ሐላላ ኬላ ሪዞርት መርቀው ከፈቱጠ/ሚ ዐቢይ የገበታ ለሀገር ኮይሻ ፕሮጀክት አካል የሆነውን ሐላላ ኬላ ሪዞርት መርቀው ከፈቱ ወላይታ ሶዶ፣ ሚያዝያ 23/2015 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የገበታ ለሀገር ኮይሻ ፕሮጀክት አካል የሆነውን ሐላላ ኬላ ሪዞርት መርቀው ከፈቱ።...Read More የፌዴራል ህዝብ ተወካይ ምክር ቤት አባልና የክልል ምክር ቤት ተወካዮች አጆራ ፏፏቴ ጎበኙ።የፌዴራል ህዝብ ተወካይ ምክር ቤት አባልና የክልል ምክር ቤት ተወካዮች አጆራ ፏፏቴ ጎበኙ። የፌዴራል ህዝብ ተወካይ ምክር ቤት አባልና የክልል ምክር ቤት ተወካዮች በወላይታ ዞን በቦሎሶ ቦምቤ ወረዳ በሚገኘው አጆራ ፏፏቴ ጎብኝተዋል። የፌዴራል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በበኩላቸው አጆራ ፏፏቴ የተለየ የገቢ ምንጭና ለተመልካች ማራኪ እንደሆነ በትኩረት ይሰራል ነው ያሉት።...Read More የወላይታ ዞን ሕዝብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር መርሃግብር 10ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ ላይ ይገኛል።የወላይታ ዞን ሕዝብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር መርሃግብር 10ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ ላይ ይገኛል። ወላይታ ሶዶ ፣ የካቲት 30/2015 ዓ.ም (ወላይታ ዞን መ/ኮሚዩኒኬሽን ጉ/መምሪያ) ...Read More