Message From Chief Administrator Ato Aklilu Lema, Wolaita Zone Chief Administrator የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ መልዕክት የወላይታ ዞን በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት ውስጥ ካሉት 14 ዞኖችና 4 ልዩ ወረዳዎች መካከል አንዱ ሲሆን በ16 የገጠር ወረዳዎችና 6 የከተማ አስተዳደሮችን የተዋቀረ ነው፡፡ ዞኑ በስተሰሜን ከካምባታ ጣምባሮ ዞን እና የሀዲያ ዞን ባዳዋቾ ወረዳ፣በስተደቡብ ከጋሞ ጎፋ፣ በስተምስራቅ ከሲዳማ ዞን በስተሰሜናዊ ምስራቅ ከኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እና በስተምዕራብ ከዳውሮ ዞን ጋር ይዋሰናል፡፡ የዞኑ ዋና ከተማ ወላይታ ሶዶ ከአዲስ አበባ በ330 ኪሎ ሜትር እና ከክልሉ መዲና ሐዋሳ ደግሞ በ165 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን 7 መግቢያና መውጫ በሮች አሉት፡፡ የከተማው መንገዶች በአብዛኛው በአስፓልት የተገነቡ መሆናቸው እና ምቹ የሆነ የአየር ንብረት ያለበት አከባቢ ነው፡፡ Read More Feedback Your Name Email Contact Number Company Name Request - None -General Feedback Enquiry Message የቱሪስት መስህቦች በወላይታ ዞን የሚገኙ የቱሪስት መስህቦች ካርቦን ፐሮጀክት ዳሞት ተራራ አባላ ጮካሬ ዋሻዎች ፏፏቴዎች የእግዜር ድልድይ ባምባላ ተንጠልጣይ… Latest News Read More የሁለተኛው ዙር የኮቪድ -19 መከላከያ ክትባት ዘመቻ የንቅናቄ መድረክ ከባለድርሻ አካላት ጋር በሀላባ ቁልቶ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።Thu, 02/17/2022 - 10:12 Read More በዎላይታ ዞን በቦዲት ከተማ አንዲት እናት 3 ልጆችን ተገላገሉThu, 02/17/2022 - 10:02 Read More በወላይታ ዞን የዞኑ ማዕከል የመሠረታዊ ፓርቲና ህዋስ አመራሮች የአቅም ግንባት መድረክ መካሄድ ጀመረTue, 02/15/2022 - 17:02 Read More በ6 ወራት ከ3 ሺሕ 400 በላይ የሳይበር ጥቃት ሙከራ መደረጉን ኤጀንሲው አስታወቀ።Tue, 02/15/2022 - 16:58 Read More የብልጽግና ፓርቲ የፌደራል ከፍተኛ አመራሮች ሥልጠና ዛሬ ተጀመረTue, 02/08/2022 - 15:53 Read More ወላይታ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ በ2014 ዓ/ም የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ተግባር አፈጻጸምና በቀጣይ ግማሽ ዓመት ዕቅድ ዙሪያ ከሁሉም መዋቅሮች ከመጡ ጽ/ቤቶች ኃላፊዎች ጋር ውይይት አካሂዷል።Tue, 02/08/2022 - 15:48 Read More የወላይታ ዞን ብልጽግና ፓርቲ የአመራር ግንባታ መድረክ ማካሄድ ጀመረTue, 02/08/2022 - 15:38 Read More ከ3 መቶ ሺ ህዝብ በላይ ተጠቃሚ የሚያደርጉ ፕሮጀክቶችን አቅዶ እተገበረ መሆኑን የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ።Thu, 02/03/2022 - 10:42 Read More የክልልና የወላይታ ዞን ከፍተኛ የመንግስት ስራ ኃላፊዎች የወይቦ መስኖ ግድብ ግንባታ ያለበት ደረጃ የመስክ ምልከታ አደረጉThu, 02/03/2022 - 10:36 Read More ለማህበረሰቡ ዘመኑ የሚጠይቀውን ቴክኖሎጂ ተደራሽ በማድረግ ሁለንተናዊ ዕድገት ለማድረግ የሁሉም አካላት ርብርብ ያስፈልጋል- የወላይታ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ። Thu, 02/03/2022 - 10:35 ጠ/ሚ ዐቢይ የገበታ ለሀገር ኮይሻ ፕሮጀክት አካል የሆነውን ሐላላ ኬላ ሪዞርት መርቀው ከፈቱጠ/ሚ ዐቢይ የገበታ ለሀገር ኮይሻ ፕሮጀክት አካል የሆነውን ሐላላ ኬላ ሪዞርት መርቀው ከፈቱ ወላይታ ሶዶ፣ ሚያዝያ 23/2015 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የገበታ ለሀገር ኮይሻ ፕሮጀክት አካል የሆነውን ሐላላ ኬላ ሪዞርት መርቀው ከፈቱ።...Read More የፌዴራል ህዝብ ተወካይ ምክር ቤት አባልና የክልል ምክር ቤት ተወካዮች አጆራ ፏፏቴ ጎበኙ።የፌዴራል ህዝብ ተወካይ ምክር ቤት አባልና የክልል ምክር ቤት ተወካዮች አጆራ ፏፏቴ ጎበኙ። የፌዴራል ህዝብ ተወካይ ምክር ቤት አባልና የክልል ምክር ቤት ተወካዮች በወላይታ ዞን በቦሎሶ ቦምቤ ወረዳ በሚገኘው አጆራ ፏፏቴ ጎብኝተዋል። የፌዴራል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በበኩላቸው አጆራ ፏፏቴ የተለየ የገቢ ምንጭና ለተመልካች ማራኪ እንደሆነ በትኩረት ይሰራል ነው ያሉት።...Read More የወላይታ ዞን ሕዝብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር መርሃግብር 10ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ ላይ ይገኛል።የወላይታ ዞን ሕዝብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር መርሃግብር 10ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ ላይ ይገኛል። ወላይታ ሶዶ ፣ የካቲት 30/2015 ዓ.ም (ወላይታ ዞን መ/ኮሚዩኒኬሽን ጉ/መምሪያ) ...Read More