Message From Chief Administrator Ato Aklilu Lema, Wolaita Zone Chief Administrator የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ መልዕክት የወላይታ ዞን በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት ውስጥ ካሉት 14 ዞኖችና 4 ልዩ ወረዳዎች መካከል አንዱ ሲሆን በ16 የገጠር ወረዳዎችና 6 የከተማ አስተዳደሮችን የተዋቀረ ነው፡፡ ዞኑ በስተሰሜን ከካምባታ ጣምባሮ ዞን እና የሀዲያ ዞን ባዳዋቾ ወረዳ፣በስተደቡብ ከጋሞ ጎፋ፣ በስተምስራቅ ከሲዳማ ዞን በስተሰሜናዊ ምስራቅ ከኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እና በስተምዕራብ ከዳውሮ ዞን ጋር ይዋሰናል፡፡ የዞኑ ዋና ከተማ ወላይታ ሶዶ ከአዲስ አበባ በ330 ኪሎ ሜትር እና ከክልሉ መዲና ሐዋሳ ደግሞ በ165 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን 7 መግቢያና መውጫ በሮች አሉት፡፡ የከተማው መንገዶች በአብዛኛው በአስፓልት የተገነቡ መሆናቸው እና ምቹ የሆነ የአየር ንብረት ያለበት አከባቢ ነው፡፡ Read More Feedback Your Name Email Contact Number Company Name Request - None -General Feedback Enquiry Message የቱሪስት መስህቦች በወላይታ ዞን የሚገኙ የቱሪስት መስህቦች ካርቦን ፐሮጀክት ዳሞት ተራራ አባላ ጮካሬ ዋሻዎች ፏፏቴዎች የእግዜር ድልድይ ባምባላ ተንጠልጣይ… Latest News Read More ንግድ ባንክ ያለካርድ ከኤቲኤም ማሽን ገንዘብ ማውጣት የሚያስችል አገልግሎት መስጠት ጀመረThu, 02/03/2022 - 10:30 Read More የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አክልሉ ለማ ለብርሃነ ጥምቀት በዓል እንኳን በሠላም አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉTue, 01/18/2022 - 10:09 Read More የወላይታ ሶዶ ማረምያ ተቋም ከቦታ ጥበቱ የተነሣ ለታራሚዎች ስብአዊ መብት አያያዝ ምቹ ያለመሆኑ እንዳሳሰባቸው የደቡብ ክልል ምክር ቤት የሕግ፣ ፍትህና መልካም አስተዳደር ቋሚ ኮሚቴ ገለጸ።Tue, 01/18/2022 - 10:07 Read More በደቡብ ክልል በአካባቢያዊና ማህበራዊ ኦዲት ግኝት ዙሪያ በወላይታ ሶዶ ከተማ አወደ ጥናት እየተካሄደ ነው። Tue, 01/18/2022 - 09:49 Read More የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ አክሊሉ ለማ እና የዞኑ የመንግሥት ዋና ተጠሪ አቶ ዮሐንስ በየነ የበጋ መስኖ ስንዴ ጎብኝተዋል።Mon, 01/17/2022 - 10:32 Read More በወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አክሊሉ ለማ የተመራው ልዑካን ቡድን ከአረካ ወደ ዱቦ የሚሰራውን የአንደኛ ደረጃ ጠጠር መንገድ ሥራ ጎበኙMon, 01/17/2022 - 10:25 Read More በወላይታ ዞን በተለያዩ በኃላፊነት ቦታ ሲያገለግሉ የነበሩ ወደ ፌደራልና ክልል ደረጃ ተሹመው ለሄዱት የሽኝት ፕሮግራም ተካሂዷል።Mon, 01/17/2022 - 10:19 Read More በደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ቡድን የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት እንቅስቃሴ ያለበትን ደረጃ የመስክ ምልከታ እያካሄዱ ይገኛሉ።Fri, 01/14/2022 - 14:46 Read More በወላይታ ዞን ነባር የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ዙሪያ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። Fri, 01/14/2022 - 14:41 Read More የደቡብ ክልል ከተማ ልማት ቢሮ ተጠሪ ተቋማትና የከተማ ክላስተር ቢሮዎች የ2014 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ተካሂዷልThu, 01/13/2022 - 16:26 ጠ/ሚ ዐቢይ የገበታ ለሀገር ኮይሻ ፕሮጀክት አካል የሆነውን ሐላላ ኬላ ሪዞርት መርቀው ከፈቱጠ/ሚ ዐቢይ የገበታ ለሀገር ኮይሻ ፕሮጀክት አካል የሆነውን ሐላላ ኬላ ሪዞርት መርቀው ከፈቱ ወላይታ ሶዶ፣ ሚያዝያ 23/2015 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የገበታ ለሀገር ኮይሻ ፕሮጀክት አካል የሆነውን ሐላላ ኬላ ሪዞርት መርቀው ከፈቱ።...Read More የፌዴራል ህዝብ ተወካይ ምክር ቤት አባልና የክልል ምክር ቤት ተወካዮች አጆራ ፏፏቴ ጎበኙ።የፌዴራል ህዝብ ተወካይ ምክር ቤት አባልና የክልል ምክር ቤት ተወካዮች አጆራ ፏፏቴ ጎበኙ። የፌዴራል ህዝብ ተወካይ ምክር ቤት አባልና የክልል ምክር ቤት ተወካዮች በወላይታ ዞን በቦሎሶ ቦምቤ ወረዳ በሚገኘው አጆራ ፏፏቴ ጎብኝተዋል። የፌዴራል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በበኩላቸው አጆራ ፏፏቴ የተለየ የገቢ ምንጭና ለተመልካች ማራኪ እንደሆነ በትኩረት ይሰራል ነው ያሉት።...Read More የወላይታ ዞን ሕዝብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር መርሃግብር 10ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ ላይ ይገኛል።የወላይታ ዞን ሕዝብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር መርሃግብር 10ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ ላይ ይገኛል። ወላይታ ሶዶ ፣ የካቲት 30/2015 ዓ.ም (ወላይታ ዞን መ/ኮሚዩኒኬሽን ጉ/መምሪያ) ...Read More