ከ1993 ዓ/ም ጀምሮ የወላይታን ዞን ሲያስተዳድሯት የነበሩ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪዎች ክቡር አቶ ማሞ ጎደቦ ከ1993 እስከ 1994 ዓ/ም የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ የነበሩ ክቡር አቶ ፍሬው አልታዬ ከ1994 እስከ 1996 ዓ/ም የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ የነበሩ ክቡር አቶ አማኑኤል ኦቶሮ ከ1996 እስከ 1999 ዓ/ም የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ የነበሩ ክቡር አቶ ሀይሌብርሃን ዜና ከ2000 እስከ 2002 ዓ/ም የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ የነበሩ ክቡር አቶ ተስፋዬ ይገዙ ከ2003 እስከ 2005 ዓ/ም የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ የነበሩ ክቡር አቶ ኢዮብ ዋቴ ከ2005 እስከ 2008 ዓ/ም የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ የነበሩ ክቡር አቶ አስራት ጠራ ከ2009 እስከ 2010 ዓ/ም የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ የነበሩ ክቡር ዶ/ር ገታሁን ጋሬደው የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ የነበሩ አቶ ዳጋቶ ኩምቤ ከህዳር 04/2011-ነሀሴ 24/2012 የወላይታ ዞን አስተዳዳሪ የነበሩ ዶ/ር እንድሪያስ ጌታ ከነሀሴ 25/2012-ጥቅምት 14/2012 የወላይታ ዞን አስተዳዳሪ የነበሩ አቶ አክልሉ ለማ የዞኑ ዋና አስተዳደር በመሆን በማገልገል ላይ ያሉ