• Call Us
  • +251465512106

ከ1993 ዓ/ም ጀምሮ የወላይታን ዞን ሲያስተዳድሯት የነበሩ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪዎች

ክቡር አቶ ማሞ ጎደቦ

ከ1993 እስከ 1994 ዓ/ም የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ የነበሩ

ክቡር አቶ ፍሬው አልታዬ

ከ1994 እስከ 1996 ዓ/ም የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ የነበሩ

ክቡር አቶ አማኑኤል ኦቶሮ

ከ1996 እስከ 1999 ዓ/ም የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ የነበሩ

ክቡር አቶ ሀይሌብርሃን ዜና

ከ2000 እስከ 2002 ዓ/ም የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ የነበሩ

ክቡር አቶ ተስፋዬ ይገዙ

ከ2003 እስከ 2005 ዓ/ም የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ የነበሩ

ክቡር አቶ ኢዮብ ዋቴ

ከ2005 እስከ 2008 ዓ/ም የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ የነበሩ

ክቡር አቶ አስራት ጠራ

ከ2009 እስከ 2010 ዓ/ም የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ የነበሩ

ክቡር ዶ/ር ገታሁን ጋሬደው

የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ የነበሩ

አቶ ዳጋቶ ኩምቤ

ከህዳር 04/2011-ነሀሴ 24/2012 የወላይታ ዞን አስተዳዳሪ የነበሩ

ዶ/ር እንድሪያስ ጌታ

ከነሀሴ 25/2012-ጥቅምት 14/2012 የወላይታ ዞን አስተዳዳሪ የነበሩ

አቶ አክልሉ ለማ

የዞኑ ዋና አስተዳደር በመሆን በማገልገል ላይ ያሉ