• Call Us
  • +251465512106

ዞኑ የሚገኝበት ሁኔታ በዋነኛ የልማት መስኮች

1.5.1 የግብርናና ገጠር ልማት ዘርፍ- ይህ ዘርፍ የዞኑን የኢኮኖሚ ዕድገት ለማፋጠን ወሳኝ ሚና ያለው ሲሆን የገጠር ልማት ፖሊሲና ስትራቴጂን መሠረት በማድረግ በተደረጉትንቅስቃሴዎች የምግብ ዋስትናን በዘላቂነት ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ሥራዎችየተከናወኑ ይገኛሉ፡፡ ከዚህም ባሻገር ለአገር ውስጥም ሆነ ለውጭ ገበያ ጥራ ቸውን የጠበቁ የግብርና ምርቶችንዲመረቱና የአርሶ አደሩ ኑሮንዲሻሻል በማድረግ በባለፉት ዓመት አበረ ውጤቶች ሊመዘገቡ ችለዋል፡፡ በዚሁም መሠረት በመሬት አጠቃቀምና በሌሎችም ያለው ሁኔታ እንደሚከተለው ነው፡፡

1.5.1.1. የመሬት አጠቃቀም፡- ዞኑ ካለው የመሬት ሀብት ውስጥ 65% ረሰ፣ 5.4% ረስ የሚችል፣ 7.6% ግጦሸ፣ 11.8% ደን፤ ቁጥቋጦና ጥሻንዲሁም 3.5% ለተለያዩ ግልጋሎቶች የሚውል ነው፡፡ የገጠርርሻ መሬትን ከያዙት አርሶ አደሮች ሙሉ በሙሉ ማለት በሚቻል ደረጃ በጥምርርሻና ርባሥራ የሚተዳደሩ ናቸው፡፡ ወደ 6.7 በመቶ የሚሆነዉ መሬት አገልግሎት የማይሰጥ ነዉ፡፡

1.5.1.2 የመሬት ይዞ - በዞናችን ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ 2008 . መረጃ መሠረት የአርሶ አደርን የመሬት ይዞበአምስት ደረጃ ከፍሎ ማየት ይቻላል፡፡ ይኸውም፡-

    1. 0.1 / መሬት ያላቸው 16.29ኀ፣
    2. 0.1   0.5 / የሚደርስ መሬት ያላቸው 51.74%
    3. 0.51   1.0 / የሚሆን መሬት ያላቸው 26.79ኀ፣
    4. 1.1   2.0 / ያላቸው 5.15ኀ፣
    5. 2.0 / በላይ ያላቸው 0.03% ያህልንደሚሆኑ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ በዚህም መሰረት 68 በመቶ በላይ የሚሆነዉ የዞናችን አርሶ አደር 0.5 / የሚሆን የመሬት ይዞ ንዳለው የሚያመለክት ሲሆን ከግማሽ በላይ የሚሆነው አርሶ አደር ደግሞ 0.1 0.5 / ድረስንዲሁም 5.18 በመቶ የሚሆን /አደር 1 / በላይ የመሬት ይዞይዞንደሚገኝ መረጃው ያመለክ ል፡፡

1.5.2 የሚመረቱ ዋና ዋና ሰብሎች                 /              ) በዞኑ የሚመረቱ የሰብል ዓይነቶችንደየአግሮ ኢኮሎጂውና የአየር ንብረት ቀጠናዎቹ ይለያያሉ፡፡

በመሆኑም በዞኑ ጐላ ብለው የሚ ዩት አግሮ ኢኮሎጂዎችና የአየር ንብረቶች በሦስት የተከፈሉ ናቸው፡፡ነዚህም፡-

  • በቂርጥበት ያላቸው የዞኑ አካባቢዎች- እነዚህ አካባቢዎች በዋነኝነት ለገበያ በስፋት የሚቀርቡ ምርቶች ቡና፣ ቅመማ ቅመምፍራፍሬማርና ሰም ሲሆኑ ለምግብና ለአካባቢ ገበያም ተመርተው የሚቀርቡ ንሰት፣ የአገዳና የብርዕንዲሁም የሥራሥር ሰብሎችም በተጓዳኝ ይመረ ሉ፡፡
  • ርጥበት ችግር ሌለባቸው የዞኑ አካባቢዎች- እነዚህ አካባቢዎች ለገበያም ሆነ ለቤት ውስጥ ፍጆየሚመረቱት ዋነኛ ሰብሎች፡- ብርዕ ሰብሎች ስንዴ፣ ገብስና ጤፍ፣ ከአገዳና ከጥራጥሬ ሰብሎች በቆሎ፣ ቦሎቄ፣ ማሽላ፣ ባቄላና አተር ሲሆኑ ከቋሚ ሰብሎች ደግሞ ቡና በስፋት ይመረታል፡፡
  • ደረቅና ርጥበት ችግር ያለባቸው የዞኑ አካባቢዎች- በእነዚህ አካባቢዎች የሚበቅሉት በርበሬ፣ ማሽላ፣ በቆሎ፣ ጥጥና ቦሎቄ ሲሆኑ ለገበያ ጐላ ብለው የሚቀርቡ ሰብሎች ግን በአብዛኛው በርበሬ፣ በቆሎና ቦሎቄ ናቸው፣

በአጠቃላይ ለኤክስፖርት የሚውሉ ሰብሎች ምቹ ሁኔታዎች ቢኖሩም ለሀገር ውስጥና በአለም ገበያ ላይ ተወዳዳሪ ሊያደርጉ የሚችሉ ሰብሎች ለገበያ በማቅረቡ በኩል በተወሰኑ ሰብሎች /ቡና፣ ጥራጥሬ፣ ስንዴ/ ያሉ ቢሆንም ካለን እምቅ ሀብት (         ) አንጻር አጠቃቀም ዝቅተኛ ስለሆነ ከፍተኛ ሥራ ይጠበቃል፡፡

በዞኑ ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸውን ሰብሎች በላቀ ደረጃ የሚያመርቱ ወረዳዎችን በስፔሻላይዜሽን ኘሮግራም በማቀፍና ተስማሚ የሆኑ ቴክኖሎጂዎችን በማቅረብ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ጥረት ተደርጓል፡፡ እንደ አካባቢያዊ ተጨባጭ ሁኔታ የተሻለ ውጤት በሚያስገኘው የሰብል ዓይነት ላይ ትኩረት በማድረግ በገበያ ላይ ከፍተኛ ተፈላጊነትና አዋጭ የሆኑና በወጪ ገበያ ላይ ተፈላጊነት ያላቸውንና የውጭ ምንዛሪ የሚያሰገኙ እንዲሁም ለሀገር ውስጥ ገበያና ፋብሪካዎች በጥሬ ዕቃነት ሊውሉ የሚችሉ የሰብል ዓይነቶች እንደ ሥነ-ምህዳር ሁኔታ በተመረጡ ወረዳዎች በመመረት ላይ ይገኛሉ፡፡

1.6. ንስሳት ሀብት-

የእንስሳት ሀብትን በተመለከተ በልማት አከባቢ ያለው እንቅስቃሴ በአርሶ አደሮች ደረጃ ተወስኖ የሚካሄድና የግጦሽ መሬቱም ለእርሻ አገልግሎት እየዋለ በመሄዱ በእንስሳት እርባታው ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ቢያደርስም የዞናችን ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ የ2008 በጀት ዓመት መረጃ መሠረት በዞናችን የተለያዩ ንስሳት ዓይነቶች በስፋት ንደሚገኙ መረጃዎች ያመለክ ፡፡ የተሰበሰበዉ የዞኑ እንሰሳት ሀብት መረጃ እንደሚያመለክተዉ በዞኑ ዉስጥ 1,218,743 የዳልጋ ከብት፣ 372,157 በግ፣ 288,552 ፍየሎች እና 94,815 የጋማ ከብቶች ይገኛሉ፡፡ ከዶሮም አንጻር በተገለጸዉ ዓመት ከ1 ሚሊዮን በላይ ዶሮዎች እንደሚገኙ መረጃዉ ያመለክታል፡፡ በተጨማሪም ዞኑ ባሉት ንስሳት ሀብት /በዓይነት በመጠን/ ለጠቅላላው ክልሉ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋል፡፡

እንስሳት ተዋጽኦ ልማት ዞናችን ሰፊ የእንስሳት ሀብት የሚገኝ በመሆኑና በአገር ውስጥ ታዋቂ የሆኑትን የቦረና ዝሪያ ያላቸውን የዳልጋ ከብቶች እና ከፍተኛ የወተት ምርት የሚሰጡ ሆሊስቴይን፣ ጄርሲ፣ የመሳሰሉትን ከውጭ ሀገር በማስገባት ዝሪያቸውንም በዘመናዊ የሰዉ ሰራሽ ድቀላ ዘዴ በማሻሻል ሰፊ የእርባታ ሥራ ማከናወንና የእንስሳት ተዋጽኦውንም በስፋት ማቀነባበር ይቻላል፡፡ የአካባቢው ሕብረተሰብ ካለው ልምድ፣ ዞናችን ካለው አመቺ የአየር ፀባይና የመኖ አቅርቦት አንፃር ትኩረት ተሰጥቶት ከተሰራ የእንስሳት ተዋጽኦ ምርትን እስከ ውጭ ገበያ ለማቅረብ አስተማማኝ እምቅ ሀብት አለው፡፡

የንብርባ ሥራ ለማዞሄድ የተሰጠው ትኩረት አነስተኛ ቢሆንም ርባ ውን ሥራ ለማዞሄድ አዞባቢዎቹ ከፍተኛ አመቺነት አላቸው፡፡ ይሁንና ከዘርፉ ሊገኝ የሚችለውን ምር ማነት ለማሳደግ የተሻሻሉ አሰራሮችን መጠቀም ወሳኝነት አለው፡፡ በዚሁም መሠረት የአርሶ አደሩን ግንዛቤ የማሳደግ ሥራ በዋነኛነትም የተለያዩ ሥልጠናዎችን በመስጠትየተሻሻሉ የማንቢያ ዕቃዎችን መጠቀም ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች ናቸው፡፡ ይሁንና ባህላዊ የንብ እርባታ በተሻሻለው አረባብ ዘዴ ቢተካና የተሻሻሉ የማር ቀፎዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ለአርሶ አደሩ ቢቀርቡ የማር እና የሰም ምርትን ለማሳደግ የሚያስችል ምቹ ሁኔታ እንዳለ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ በ2008 በጀት ዓመት 7368.89 ኩንታል ማር እና 57.27 ኩንታል የሰም ምርት እንደተገኘ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡

1.7 ለገበያየቀረቡ ያሉ ምርቶችን በተመለከተ

ዞናችንስካሁን ለዓለም ገበያ የተለያዩ ምርቶችንያቀረበ ያለ ሲሆን በዋነኝነት ሊጠቀሱ የሚችሉት፣  

/ በሰብል ልማት- አገሪቱ ወደ ዉጭ ከሚትልካቸዉ ሰብሎች ዋነኛዉ የቡና ምርት ሲሆን ከአገሪቱ ለዓለም ገበያ ከሚቀርበው ምርት 40-45% ይሸፍናል፡፡ ከአቅርቦት አንፃር በተደረገው የልማት ንቅስቃሴ ከፍተኛ መሻሻል የተገኘ ሲሆን ከዚሁ አንፃር በዞናችን በታጠበና በደረቅ መልክ 2008 ምርት ዘመን 483 812.75 / ቡና ለማምረት ተችሏል፡፡ የተሻሻለ የቡና ዘር ተጠቅሞ ችግኝ ከማፍላት አንጻር በ2007/8 ዓ.ም 17 ሚሊዮን ችግኝ ማፍላት የተቻለ ሲሆን ከዚሁ ዉስጥ ወደ 11.6 ሚሊዮን ተከላ ተካሂዷል፡፡ የቅመማ ቅመም ምርትን በተመለከተ ከ2003-2008 ዓ.ም በአማካይ 98,761.39 ቶን፤ የአገዳና ብርዕ ሰብል ምርት በቶን 127,191 ቶን፤ ጥራጥሬ ምርት 55,310 ቶን፤ ሰሊጥ 20.44 ቶን፤ አትክልት ምርት 18,329.4 ቶን እንዲሁም ፍራፍሬ ምርት 31,990 ቶን ወደ ማዕከላዊ ገበያ ቀርቧል፡፡

/ ንስሳት ተዋጽኦ ውጤቶች ያ፡- 2003-2008 . ባሉት ዓመት በአማካይ መረጃ መሠረት የሥጋ ምርት 8 330.2 ቶን፤ የማር ምርት 258.23 ቶን፤ የሰም ምርት 40.87 ቶን፤ ዓሳ ምርት 239.45 ቶን፤ ቅቤ ምርት 1 019 ቶን፤ የቁም እንስሳት በቁጥር 467,014 እና በቆዳና ሌጦ ምርት በቁጥር 177 363 ለማዕከላዊ ገበያ ቀርቧል፡፡

1.8. የኤክስቴንሽን አገልግሎት ስርጭትን በተመለከተ፡-

የተሻሻሉ የግብርና ዘዴዎችን ወደ አርሶ አደር በተቀላጠፈ መልኩ ለማሰረጽና ምርትና ምር ማነትን ለማሳደግንዲቻል የልማት ሠራተኞች በግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ሰለጠኑ ሲሆን በሥራም ላይ ያሉት ባለሙያዎች በየወቅቱ የተለያዩ ሥልጠናዎችን በመውሰድ ላይ ይገኛሉ፡፡ በመሆኑም 2008 መጨረሻ የልማት ሠራተኞች ቁጥር ወደ 1 495 ማድረስ ተችሏል፡፡ በዚ መሠረት 2008 . መረጃ መሠረት የልማት ሠራተኛና የአርሶ አደሮች ጥምር 1221 ለማድረስ ተችሏል፡፡

የገበሬ ማሰልጠኛ ማዕከላትን በተመለከተ በ2008 ዓ.ም መረጃ መሠረት 302 የተገነቡ፣ 281 አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ ሲሆን 35 የሚገነቡ፣ በአጠቃላይ በተለያየ ደረጃ ላይ ያሉ 337 የገበሬ ማሰልጠኛ ማዕከላት ይገኛሉ፡፡ በማዕከላቱም 273,980 አርሶ አደሮች ሥልጠና ወስደዋል፡፡

1.9. የግብዓት አቅርቦትና ሥርጭትን በተመለከተ፡-

የምርጥ ዘር አቅርቦትና ስርጭት በ2008 የምርት ዘመን መኸር ወቅት ስንዴ 1,699.5 ኩ/ል፤ ጤፍ 708.77 ኩ/ል፤ ቦሎቄ 2115.6 ኩ/ል፤ ድ/ድንች 375 ኩ/ል እና የጓሮ አትክልት ዘር 546.3 ኪ/ግ ምርጥ ዘር ቀርቧል፡፡

በ2008 በጀት ዓመት በልግ ወቅት በቆሎ 6,366 ኩ/ል፤ ቦሎቄ 2168.8 ኩ/ል፤ ሰሊጥ 62 ኩ/ል፤ ማሽላ 30 ኩ/ል፤ ድ/ድንች 880 ኩ/ል፤ ጎዳሬ 4,000 ኩ/ል፤ ስ/ድንች 16.168 ሚሊዮን ቁርጥራጭ፤ ካሳቫ 1.67 ሚሊዮን ቁርጥራጭ፤ እና የጓሮ የአትክልት ዘር 8,736 ኪ/ግ ምርጥ ዘር ቀርቧል፡፡ ከዚሁም በተጨማሪ የማዳበሪያ አቅርቦትና ስርጭትን ስንመለከት በ2008 በበልግና የመኸር አዝመራ ወቅት ዳፕና ኤንፕኤስ 198,287 ኩ/ል፤ ዩሪያ 96,617 ኩ/ል መድረሱን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡

በልማት አከባቢዎች ያለውን ዘመናዊና የተሻሻሉ የማንቢያ ዕቃዎች ስርጭትን ስንመለከት እስከ ሚያዚያ 2009 ዓ.ም ድረስ በ14ቱ የአስተዳደር መዋቅሮች በአጠቃላይ 47,938 ባህላዊ ቀፎ፣ 6,229 ሽግግር ቀፎ፣ 4,152 ጨፈቃ ቀፎ እና 6,250 ጀርመን ቀፎ በድምሩ 64,568 የንብ ቀፎዎች ስርጭት እንደተከናወነ ከተገኘው መረጃ ለማወቅ ተችሏል፡፡

1.10. የምርትና ምር ማነት የማሣደግ ሂደትን በተመለከተ፡-

የኤክስቴንሽን አሰራሩንም ሆነ ምርትንና ምር ማነትን የማሳደጉን ሂደት ውጤ ለማድረግ ሞዴል አርሶ አደሮች በተወሰኑ የምግብ ሰብሎች የተጀመረው የምር ማነት ማሳደግ ወደ ሁሉም አርሶ አደሮች እንዲዳረስ ለማድረግ ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ሲሆን 2008 . በዋና ዋና ሰብሎች ዓመ ምርት በበልግ እርሻ ብቻ ምርቱን 31.468 ሚሊዮን ንታ ሊደርስ ችሏል፡፡ የቡና ምርትን ለማሳደግ ከተሰሩት ሥራዎች አንዱ የአዲስ ቡና ተከላን ማካሄድ ሲሆን በ2007/8 የምርት ዘመን 17 ሚሊዮን ችግኞች ፈልተዉ 11.6 ሚሊዮን ተከላ ተካሂዷል፡፡ በአጠቃላይ ምርትና ምር ማነት በአዝርዕት ልማት ማሳደግንደተቻለ ከቀረቡ መረጃዎች መረዳት ይቻላል፡፡ ይኸውም  በተሟላ በቆሎ 50 ኩ/ል በሄ/ር ጤፍ 16 / በሄ/ር፣ ማሽላ 17 / በሄ/ርእ ገብስ 17.0 / በሄ/ ምር ማነ ቸውን ማሳደግ ተችሏል፡፡ የተሻሻሉ የሰብል ያዎችን አቅርቦት ለማሻሻል በተደረገው ንቅስቃሴ በተካሄዱት የምርምር ሥራዎች የተለያዩ የሰብል ያዎች ለአርሶ አደሩንዲደርሱ ተደርገዋል፡፡ የዶሮ ስጋና ንቁላል ምርትን ለማሳደግ በተሰሩት ስራዎችም ምርታማነትን ከፍ ማድረግ ተችሏል፡፡

1.11. የተፈጥሮ ሀብት ልማትና ጥበቃን በተመለከተ፡-

ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣው የማገዶና የግንባታ ቁሳቁስ ፍላጐት ከሚለማው የደን ሀብት መጠን በላይ በመሆኑ በደን ሀብታችን ላይ እያደረሰ ያለው ጫና ከፍተኛ ነው፡፡ ይህንን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት በ2008 በህብረተሰብ ተሳትፎ 97.7 ሚሊዮን ችግኝ ማፍላት የተቻለ ሲሆን 69.6 ሚሊዮን ችግኞች ተተክለዋል፡፡ ከዚሁ በተጨማሪ በተለያዩ አካባቢዎች ሕብረተሰቡን በማሳተፍ 183.03 ሄ/ር መሬት ላይ የሚገኝ የተፈጥሮ ደን እየተጠበቀ ይገኛል፡፡ ሰዉ ሰራሽ ደን ከመመዝገብና ከመጠበቅ አንጻር 1,962 ሄ/ር ደን እንዲጠበቅ ተደርጓል፡፡

2008 . 379 ተፋሰሶች በመለየት 93 415.6 / መሬት ላይ የተለያዩ የአፈርና ውሃ ጥበቃና ደን ልማት ሥራዎች የተካሄዱ ሲሆን ለግብርናው ልማት የበለጠ አስተዋጽኦ ሊሰጡ የሚችሉ መሬቶችየተጠበቁናየለሙ ይገኛሉ፡፡ በውሃ ማሰባሰብም ተግባር በአርሶ አደር ቤተሰብ ደረጃና በማህበረሰብ ደረጃ አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ የውሃ ማሰባሰብ ሥራዎችየተከናወኑ ይገኛሉ፡፡ 2008 . መረጃ መሰረት 3 450 የቤተሰብ ገንዳዎች፣ 3 333 አነስተኛ ጉድጓዶች፣ 1 923 የተለያዩ የወንዝ መጥለፍ ሥራዎችና 267 የማህበረሰብ ኩሬ ቁፋሮ ተከናዉነዋል፡፡

የሰብል ዓይነ

የተዘራ መሬት መጠን በሄክታ

የምርት መጠን በኩንታ

ምርታማነት (ኩንታል/ሄክታር)

1

በቆ

25629

1673682

65

2

ማሽ

3507

55235

16

3

31943

538980

18

4

ስን

7903

376532

48

5

ገብ

3753

97431

26

6

ቦሎ

70146

1907856

27

7

ባቄ

4875

81048

16.63

8

ሽምብ

1356

20367

15

9

አተ

3522

58925 

16

10

አኩሪ አተ

226

2644

12

11

ለው

8

200

25

12

ቅመማ ቅመ

392

2493

6

13

ሰሊ

2378.25

9799

4

14

ሥራ ሥር ምርቶ

73061

22193243

304

15

እንሰ

11560

2057591

178

16

አትክል

4284

917456

214

17

ፍራፍ

8509

141889

166

ምንጭ፡- የዞኑ እርሻና ተፈ/ሀብት ልማት መምሪያ

1.12 የመስኖ ልማት

የመስኖ ልማትንቅስቃሴን በተመለከተ ዋነኛ ተግባር የነበረው አነስተኛ ወንዞችን በመጥለፍ ለአርሶ አደሩ ጥቅም የሚሰጡበትን መንገድ ማመቻቸት ፡፡ በዚህም መሰረት 2008 . መሬት በመስኖ የማልማት አቅም ባላቸው 29 የመስኖ ኘሮጀክቶች ላይ ዝርዝር ጥናቶች በማድረግ 4 986.55 / መሬትን በመስኖ የማልማት55,000 በላይ አባወራዎች ተጠቃሚ ሊያደርጉ ለሚችሉ የመስኖ አዉ ሮች የጥገና ሥራዎች በመከናን ላይ ይገኛል፡፡

1.13 ምግብ ዋስትና ኘሮግራም

በዞኑ በተደጋጋሚ የተከሰተ ያለውን የምግብ ዋስትና ችግር ለማሰወገድንዲቻል በፈዴራልና በክልሉ መንግስት የተለያዩ ፖሊሲዎችስትራቴጂዎችንና ኘሮግራሞች ተዘጋጅተው ተግባራዊንቅስቃሴ የተደረገ ይገኛል፡፡

በ2008 በዞኑ ወደ 199,782 የሚጠጋ ሕዝብ ስር ለሰደደ የምግብ ዋስትና ችግር የተጋለጠ በመሆኑ ይህንን ችግር ለዘለቄታው ለማስወገድ እንዲቻል ልማታዊ የሴፍቲኔት ኘሮግራም፣ ቤተሰብን መሰረት ያደረገ የግብርና ምርትና ገቢ ማሻሻያ ኘሮግራም ተዘጋጅቶ ተግባራዊ በመደረግ ላይ ይገኛል፡፡ በዚሁ መሰረት በ12 ወረዳዎች 199,782 አርሶ አደር አደሮችን በሴፍቲኔት ኘሮግራም የታቀፈ የሴፍቲኔት ኘሮግራም ተጠቃሚዎችን በቤተሰብ ፓኬጅ በማሳተፍ የራሳቸውን የምግብ ዋስትና እንዲያረጋግጡ ለማስቻል ብድር ተሰጥቷቸዋል፡፡

በአጠቃላይ በዞኑ ካሉት ተጨባጭ የችግሮች ስፋት አኳያ የተሰሩት ሥራዎች በቂ ባለመሆናቸው የተጠናከረና የተቀናጀ ሥራ መሥራትን የሚጠይቅ ይሆናል፡፡

1.14 ጤና

የልማት ጥያቄ ሲነሣ በአብዛኛው የማህበራዊና የኢኮኖሚያዊ መሠረተ ልማትን አሻሽሎ ከማቅረብና ሕብረተሰቡ በሰፊው ንዲጠቀም / ንዲገለገል/ ከማድረግ ጋር የተያያዘ ነው፡፡ ከዚሁ አንጻር ለጤና ዘርፍ የሚሰጠው ትኩረት ከሁሉም በላይ ቀዳሚውን ስፍራ ይዞ ይገኛል፡፡ ምክንያቱም ጤንነቱ ያልተጠበቀ ሕዝብ በልማ ንቅስቃሴ ሊሳተፍ የሚችል ባለመሆኑ ነው፡፡ በአንድ ሕብረተሰብ ውስጥ የጤና አገልግሎት ችግር ወይም በዝቅተኛ ደረጃ ላይ መገኘት ወይም አለመኖር ድህነት ቀጥተኛ የሆነ ቁርኝት ያላቸው ክስተቶች ናቸው፡፡

በዞኑ በጤናው አገልግሎት ዘርፍ የሚደረገው ንቅስቃሴ የዘላቂ ልማት ግቦች ከማሳካት አኳያ ቀዳሚ የትኩረት አቅጣጫ የተሰጠው ሲሆን በዚህም አካሄድ አዎን ለውጥንደሚገኝ ይጠበቃል፡፡ ከዚሁ አንጻር በ2008 የዞኑ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መረጃ መሠረት በዞኑ ያለውን የጤና አገልግሎት ተቋማት ስርጭት 7 ሆስፒታሎች /4 የወረዳ ሆስፒታል፣ 1 ማስተማሪያ የመንግስት፤ 1 የግል እና 1 የመያድ/፣ 70 የጤና ጣቢያዎች፣ 361 በላይ የጤና ኬላዎች፣ 14 መካከለኛ ደረጃ ክሊኒኮች (የግል)፣ 160 የመጀመሪያ ደረጃ ክሊኒኮች (የግል)  በዞኑ በተለያዩ አካባቢዎች ተሰራጭተው የጤና አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ ሲሆን የዞኑ አማካይ የጤና አገልግሎት ሽፋን 94.65% ነው፡፡

2008 . በዞናችን ውስጥ በሚገኙ  የጤና ተቋማት የተሰማሩት የጤና ባለሙያዎች ብዛት 1 964 ሲሆከነዚህም ውስጥ የጠቅላላ ሀኪም ብዛት 108 የነርሶች ብዛት 1 171 የፋርማሲስት ብዛት 175 የጤና መኮንን ብዛት 226 የሳኒቴሪያን ብዛት 70 እንዲሁም የላብራቶሪ ቴክኒሻኖች ብዛት 214 ነው፡፡

በተመሣሣይ መልኩ መሠረ የጤናንክብካቤን በሕብረተሰቡ ዘንድንዲሰረጽ ከማድረግ አኳያ የጤና ኤክስቴንሽን ኘሮግራም ተዘርግቶ ተግባራዊንቅስቃሴዎችየተደረጉ ይገኛል፡፡ በዚህም መሠረት 2008 ቁጥራቸው 837 በላይ የሆኑ የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች በየቀበሌያቱ ተመድበው ሥራ ያካሃዱ ይገኛል፡፡ 2008 / ከጤና አገልግሎት ተቋማትና ከጤና ባለሙያዎች ብዛት አንጻር በዞኑ ያለውን የአገልግሎት ሽፋን በምንመለከትበት ጊዜ የሆስፒ አገልግሎት ሽፋን 280 915 ሰዎችየጤና ጣቢያ አገልግሎት ሸፋን 28 091 ሰዎች የጤና  የአገልግሎት ሸፋን 5 477 ሰዎች የደረሰ ሲሆን የጤና ባለሙያዎችና የሕዝብ ብዛት ጥምር በተመለከተ አንድ ሀኪም 18 207 ሰዎች፣ አንድ የጤና መኮንን 8 700 አንድ ፋርማሲስት 11 236 ሰዎች፣ አንድ ነርስ 1 679 ሰዎች፣ አንድ ላብራቶሪ ቴክኒሻን 9 188 አንድ ሳንተሪያን 28 091 ሰዎች አገ/ በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡  

በሌላ በኩል በአሁኑ ጊዜ በዓለም ትልቅ ሥጋት ሆኖ የሚገኘውና በተለይም በሀገራችን ካለው ዝቅተኛ የማሕበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት አንጻር ከፍተኛ ተጽፅኖያሳደረ የሚገኘው የኤች.አይ /ኤድስ ወረረሽኝ ነው፡፡ ይህንን ወረርሽኝ ለመከላከልና ለመቆጣጠር ዞኑ ትኩረት ሰጥቶት በየመሥሪያ ቤቶች ሥራውን የሚሰራ መዋቅር ንዲካተት ከማድረግ ጀምሮ የተንቀሳቀስ ያለ ቢሆንም ከችግሩ አሰከፊነትና ስፋት አንጻር ተከታታይ የማያቋርጥ ሥራ የሚጠይቅ ነው፡፡ አሁን ካለው ተጨባጭ ሁኔአኳያ በዞኑ የኤች.አይ /ኤድስን ወረርሽኝ ከመከላከልና ከመቆጣጠር ጋር በተያያዘ የተሰሩ ያሉት ሥራዎች በተመለከተ በሁሉም ጤና ጣቢያዎችና ሆስፒታሎ የደም ምርመራና የምክር አገልግሎት መስጫ ማዕከላት ተቋቁመው አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡ ይሁንና በፀረ ኤች አይ /ኤድስ መድ ኒት አጠቃቀም ሆነ በደም ምርመራና በምክር አገልግሎት የተጠቃሚው ቁጥር ከችግሩ ስፋት አንጻር በሚ ይበት ጊዜ በጣም ዝቀተኛ በመሆኑ በዚህ ዙሪያ ያለውን የግንዛቤ ጉድለትና ሌሎች አሉ ተጽዕኖ ያላቸውን አመለካከቶች ለማሻሻል በሁሉም በሁሉም የሕብረተሰብ ክፍል ተጠናክሮ መከናወን ያለበት ተግባር ነው፡፡

በሌላ በኩል ናቶችና ሕጻናት ጤንነት በመንከባከንዲሁም በቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ዘርፍም ዞኑ ኘሮግራሞች ተነድፈው ተግባራዊንቅስቃሴ የተደረገ ከመሆኑም ባሻገር በአገልግሎት አሰጣጡም ረገድ ዕድሜያቸው በ2008 የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎት ተጠቃሚ እናቶች ብዛት 288,914፤ በእናቶችና ህጻናት እንክብካቤ 409 023 እናቶችንዲሁም በአ ባቢ ንጽህና ዙሪያ 635 030 ሰዎች ግንዛቤ ተፈጥሮላቸዋል፡፡

1.15 ትምህርት

በአንድ ሕብረተሰብ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ለማምጣት ትኩረት ሊሰጣቸው ከሚገባው የማህበራዊ አገልግሎቶች አንዱ የትምህርት ዘርፍ ነው፡፡ የትምህርት አገልግሎት በሕብረተሰብ የኑሮ ሂደት ውስጥ በሚደረጉ ንቅስቃሴዎች ሁሉ ተግባራዊ ሊሆን የሚችልና አስተዋጽኦው የዕድገት ለውጥ ማምጣት የሚችል በመሆኑ የአገልግሎቱ አድማስ ሰፊ ነው፡፡ ስለሆነም ከትምህርት አገልግሎት ጋር በተያያዘ በአንድ ሀገር፣ በአንድ ክልል ወይም በአንድ ማሕበረሰብ ውስጥ ያለው ሁኔየሚ የው ከስርጭት /ከብዛት/ ከትምህርት ደረጃዎች ስብጥርና ከትምህርት ጥራት አኳያ ተነጻ ሊሆን ይገባል፡፡

በዞኑ የትምህርት አገልግሎትን በተመለከተ ከመረጃዎች ማረጋገጥንደሚቻለው በተለያየ ደረጃ የሚገኙ ቁጥራቸው 500 በላይ የሚሆኑ የመንግሥትና የግል የትምህርት ተቋማት 2008 . የትምህርት ዘመን የትምህርት አገልግሎት በመስጠት ላይንደሚገኙ ተመልክቷል፡፡ ነዚህ የትምህርት ተቋማት ውስጥ የመጀመሪያ ደረጃ /ቤቶች /1-4 5-8 18/ ቁጥር 493 2 ደረጃ /910/ /ቤቶች 45 የመሰናዶ /11-12/ /ቤቶች 21 የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋማት 4 /ሶዶ ፖሊ፤ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ፤ ቦዲቲ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ አረካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ/ ይገኛሉ፡፡

በየትምህርት ደረጃው የዕድሜ ክልላቸው ለሚፈቅድላቸው ዜጐች የትምህርት አገልግሎት በማዳረስ ረገድ በዞኑ 2008 . የተመዘገበው የትምህርት ሽፋንንደሚያመለክተው በመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት /1  8/ ጥቅል ተሳትፎ 111.7% ሲሆን 2 ደረጃ /9   12/ /ቤት ደግሞ ጥቅል ተሳትፎ 49.9% ነው፡፡ በተመሣሣይ መልኩ በሴት ተማሪዎች ተሳትፎምንደዚሁ በአሁኑ ጊዜ በመጀመሪያ ደረጃ /ቤት /18/ 106% ደርሷል፡፡

ይሁንንጂ የትምህርት አገልግሎት የሚጠበቅበትን ውጤት ሊያስመዘግብ የሚችለው የትምህርት ቤቶችን ቁጥር በማብዛት ብቻ ሳይሆን ትምህርት ቤቶች ትምህርት ጥራትን መሠረት አድርጐ በሚካሄድ የትምህርት አሰጣጥ ስርጭት ገዝንደሆነ የሚ ወቅ ጉዳይ ነው፡፡ በመሆኑም የትምህርት አሰጣጥ ጥራትን ለመፈተሽ ከሚወሰዱት መለኪያ ነጥቦች መካከል የሰለጠኑ የመምህራን ብዛት ስርጭት፣ የተማሪ-አስተማሪ ጥምረት፣ የተማሪ-የመማሪያ ክፍል ጥምረትና የመጻህፍት-ተማሪ ጥምረት የሚጠቀሱ ናቸው፡፡

ከዚህ አንጻር በዞኑ ያለውን ሁኔበምንመለከትበት ጊዜ 2008 . በመጀመሪያ ደረጃ 1 ሳይክል /14/ /ቤቶች የተማሪ መምህራን ጥምርታ 1 መምሀር 87 ተማሪዎች፣ 2 ሳይክል /58/ 1 መምህር 44 ተማሪዎች፤ 2 ደረጃ /9-10/ እ 11-12 ትምህርት ቤቶችንደ ቅደም ተከተላቸው 1 መምህር 37 ተማሪዎች፣ 1 መምህር 31 ተማሪዎች ነው፡፡ንዲሁም የተማሪው ቁጥር ከመማሪያ ክፍሎች ብዛት ጋር ሲነጻጸር በመጀመሪያ ደረጃ 1 ሳይክል የመማሪያ ክፍል ተማሪዎች ጥምር 182 በሁለተኛ ሳይክል 162 እ በሁለተኛ ደረጃ 9-10 /ቤቶች 164 ሲሆን 11-12 /ቤቶች 153 ሆኖ በሀገር አቀፍ/በትምህርት / የተቀመጠው ወሰን ወይም ልክ ግን በመጀመሪያ ደረጃ /1-8/ /ቤቶች 1 የመማሪያ ክፍል 50 ተማሪዎች በሁለተኛ ደረጃ /ቤቶች /9-12/ ደግሞ 1 የመማሪያ ክፍል 40 ተማሪዎች ነው፡፡

ስለሆነም በሀገር አቀፍ ደረጃ ከተቀመጠው የመማሪያ ክፍል ተማሪዎች ጥምር  መለኪያ አንጻር በዞኑ ያለው ሁኔከተወሰነው ገደብ በላይ 50 እስከ 82 በሚደርስ የተማሪ ቁጥር በአንድ የመማሪያ ክፍል ውስጥ የሚማር በመሆኑ በትምህርት አሰጣጥ ጥራት ላይ የራሱ የሆነ አሉ ተጽዕኖ ያደርሳል፡፡ በሌላ በኩል የመማሪያ መጻ ፍትን ለተማሪዎች በበቂ ሁኔለማዳረስ ከፍተኛንቅስቃሴ በመደረግ ላይ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ በሁሉም ደረጃዎች ለሚገኙ ተማሪዎች የመጻህፍት ተማሪ ጥምርታ 11 ደረጃ ላይ ለማድረስ ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ ይገኛል፡፡

1.16 መንገድና ትራንስፖርት፡-

በአሁኑ ጊዜ በዞኑ ያለው የመንገድ አገልግሎት ሽፋን ቀደም ሲል ከነበረው የተሻሻለ ቢሆንም ከአገልግሎቱ ወሳኝነት አንጻር ግን ገና በዝቅተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ነው፡፡ የ2008 ዓ/ም የዞኑ መንገድ ልማትና ትራንስፖርት መምሪያ መረጃዎች እንደሚያረጋግጠው በዞኑ ያለውን የመንገድ ዝርጋበየዓይነቱ ስንመለከት አስፋልት መንገድ 189.2 .ሜ፣ ጠጠር መንገድ 144.5 .ሜ፣ አፈር መንገድ 7087.8 . ጥርጊያ መንገድ 2406.37 . በጠቅላላው 9494.21 .ሜትር ርዝመት ያለው መንገድ የሚገኝ መሆኑን መረጃዎች ያመለክ ሉ፡፡

በሌላ በኩል በትራንስፖርት አገልግሎት ዘርፍም በዞኑ የየብስ ትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችሉ አው ሮች ያሉት ሲሆን የየብስ አገልግሎት በተመለከተ ከላይ በዝርዝር በተቀመጡት መንገዶች አማካኝነት አገልግሎቱን በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡

1.17 ቴሌኮሙኒ ሽንና ፖስአገልግሎት፡-

በቴሌኮሙኒ ሽን አገልግሎት ዘርፍ ባለፉት መታት የው ዕድገት በሀገር አቀፍ ደረጃ የጐላ የመሆኑን ያህል በዞኑም በተመሣሣይ መልኩ የቴክኖሎጂ ስርጭት ዕድገት ተጨባጭ ለውጦች ያስመዘገበ መሆኑ ታመናል፡፡ በዞኑ 15ቱም ከተሞች የአውቶማቲክ ስልክ ተጠቃሚ ሲሆኑ የኢንተርኔት አገልግሎትየተስፋፋ ይገኛል፡፡ በፖስአገልግሎት ረገድምንደዚሁ በዞኑ 2008 .  በተለያየ ደረጃ ላይ ያሉ 15 የፖስአገልግሎት ማዕከላት ይገኛሉ፡፡

1.18 የመጠጥ ውሃ መስኖና ኢነርጂ አቅርቦት

1.18.1 የመጠጥ ዉሃ

በንጹህ የመጠጥ ውሀ አቅርቦት ዘርፍ በመንግስት ከሚገነቡት የውሃ ተቋማት በተጨማሪ ሕብረተሰቡንና መንግስ ያልሆኑ ድርጅቶችን በማሳተፍ በፊት ዝቅተኛ የነበረው የዞኑ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ሽፋን 2008 የበጀት ዓመት ወደ 61.72% ላይ ይገኛል፡፡ የመጠጥ ውሃ አቅርቦቱ በከተማና በገጠር ተለይቶ በሚ ይበት ጊዜ ደግሞ በከተማ 59.8% ሲሆን በገጠሩ ክፍል 61.9% ሽፋንንዳለ መረጃዎች ያረጋግጣሉ፡፡ ከመጠጥ ውሃ አቅርቦት ሽፋን ጋር በተያያዘ ያለውን ሁኔ  ለማሻሻልስከ 2008 . መጨረሻ ድረስ የተገነቡትን ተቋማት በተመለከተ ምንጮች በቦ 330 አገልግሎት የሚሰጡና 28 አገልግሎት የማይሰጡ፣ ውሃ ጉድጓዶች 158 አገልግሎት የሚሰጡና 25 አገልግሎት የማይሰጡ፣ መለሰተኛ የውሃ ጉድጓዶች 294 አገልግሎት የሚሰጡና አገልግሎት የማይሰጡ 47 ጥልቅ የውሃ ጉድጓዶች 63 አገልግሎት የሚሰጡና አገልግሎት የማይሰጡ 16 ተገንብተዋል፡፡ ይሁንንጂ በአያያዝ፣ በአጠቃቀምንዲሁም ጥገና ላይ የሕብረተሰብ ተሳትፎ ዝቅተኛ በመሆኑና በዚህም የተነሣ ያለው የባለቤትነት ስሜት አናሣ በመሆኑ ከተገነቡት የውሃ ተቋማት መካከል በአማካኝ 2008 11% በላይ አገልግሎት የማይሰጡ በመሆኑ ይህም በዞኑ የሚደረገውን የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ሽፋን የማሻሻልንቅስቃሴ ላይ አሉ ተጽዕኖ አሳድ ል፡፡ ስለዚህም ለመጠጥ ውሃ አቅርቦት መሻሻል ከሚደረገው የውሃ ተቋማት ግንባጐን ለጐን የተገነቡት የውሃ ተቋማት በጥንቃቄ ተይዘው የሚጠበቅባቸውን አገልግሎትንዲሰጡ የማድረግ ሥራ በተጠናከረ መልኩ መሰራት አለበት፡፡

ከመስኖ ተቋማት አንጻር በዞኑ ክረምት ከበጋ ማልማት የሚያስችሉ ወንዞች መኖራቸዉ የሚ ወቅ ሲሆን በሁምቦ 6 በሶዶ ዙሪያ 5 በቦሎሶ ሶሬ 3 በዱጉና ፋንጎ 3 በኪንዶ ኮይሻ 3 በአጠቃላይ ወደ 29 የሚደርሱ ዘመናዊ የመስኖ ተቋማት ያሉ ሲሆን የከርሰ ምድር ዉሃን በማዉጣት በመስኖ ማምረት የሚቻልባቸዉም አካባቢዎች በስፋት ይገኛሉ፡፡

1.18.2 የኢነርጂ አገልግሎት፡-

በሕብረተሰቡ ውስጥ የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊንቅስቃሴን ለማገዝ ወሳኝ ድርሻ ካላቸው ቅድመ ሁኔ ዎች ወይም አገልግሎቶች መካከል የኢነርጂ / ይል/ አቅርቦት መመቻቸት ዋነኛው ነው፡፡ ይል በተለያየ ቴክኖሎጂ ዓይነት የሚመረትንደመሆኑ አጠቃቀሙ ንደዚሁ ለተለያዩ አገልግሎቶች ነው፡፡

በዚሁ መሰረት ከኤሌክትሪክ፣ ከባዩ ጋዝና ከማገዶ የሚመነጩ ይሎችን የዞኑ ሕብረተሰብ ለተለያዩ ተግባራትየተጠቀመባቸው የሚገኝ ሲሆን የአጠቃቀሙ ሁኔ ከዞኑ ዋና አስተዳደር /ቤት የተገኘዉ መረጃ እንደሚያመለክተዉ 46 የማዘጋጃ ቤት ከተሞች የሀይድሮ ኤሌክትሪክ ይል አገልገሎትንደሚያገኙ እንደ አጠቃላይ 100% የዞኑ ከተሞች የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ናቸው፡፡

1.19 ንግድ ኢንዱስትሪና ከተማ ልማት፡-

በኢንዱስትሪው ክፍለ ኢኮኖሚ ፈጣንና ቀጣይነት ያለው የምጣኔ ሀብት እድገት ለማምጣት፣ የዞኑን የንግድ፣ የቱሪዝምና የኢንቨስትመንት ልማቶችን ለማፋጠን፣ ከተሞች ለመኖሪያና ለምጣኔ ሀብት እድገት ምቹ እንዲሆኑ ለማድረግ በንግድ ኢንዱስትሪ እና በከተማ ልማትና ቤቶች ልማት ሴክተር በርካታ እንቅስቃሴዎች ተደርገው አመርቂ ውጤት ተገኝቷል፡፡

በኢንዱስትሪ ልማት በክልሉም ሆነ በዞኑ ያለው ዕድገት በዝቅተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ነው፡፡ ኢንዱስትሪዎች ከባድና ቀላል ኢንዱስትሪ በሚል በሁለት ምድብ ተከፍለው የሚ ሲሆንንደሀገራችን ባሉትዳጊ ሀገሮች የሚኖሩት ኢንዱስትሪዎች በአብዛኛው በቀላል ኢንዱስትሪ የሚመደቡ ናቸው፡፡

ከዚአንጻር በዞኑ ያሉትን ኢንዱስትሪዎች በተመለከተ የዞኑ የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ 2008 ከተሰበሰበዉ መረጃ ለማረጋገጥንደተቻለው በቀላል ኢንዱስትሪዎች የሚመደቡ የብረብረት ሥራ፣ የቡና መፈልፈያ ወይም መቀሸሪያ፣ ንጨት ሥራና የንጹህ መጠጥ ዉሃ ማሸጊያ ወዘተ ፋብሪካዎች በዞኑ በተለያዩ ዎች ይገኛሉ፡፡ ከዞኑ ንግድና ኢንዱስትሪ መምሪያ የተገኘዉ መረጃ እንደሚያመለክተዉ በ2008 ዓ.ም 6048 አነስተኛ ኢንዱስትሪዎች የነበሩ ሲሆን ከዚሁ ቁጥር ከአራት ሺህ በላይ የሚሆኑት በሶዶ ከተማ ይገኛሉ፡፡

1.20 ቱሪዝም፡-

ዞኑ የተለያየ የአየር ንብረትና የመሬት አቀማመጥ ሥነ ምህዳር ያለው በመሆኑ አካባቢው ለተለያዩ ዓይነት ዕፅዋትናንስሳት መገኛ ምቹንዲሆን አስችሎታል፡፡ ዞኑ ለበርካዕፅዋትናንስሳት ምቹ የመኖሪያ ዞን ሲሆን ይህም የቱሪዝም ኢንዱስትሪን በዞኑ ለማስፋፋት አመቺ ሁኔ ፈጥሯል፡፡ በተመሣሣይ መልኩ ዞኑ በተፈጥሮ ያገኛቸውና ጐብኝን የሚስቡ ሥፍራዎች ያሉት ሲሆን፣ነዚህ ሥፍራዎች ለመዝናኛነት በጣም ምቹ ከመሆናቸውም ባሻገር በየአካባቢው የሚገኙት ፍል ውሀዎች፣ ቀዝቃዛ ምንጮችና የማዕድን ውሃዎች ለልዩ ልዩ ዓይነት በሽ ዎች በፈውስነትያገለገሉ ይገኛሉ፡፡

ሰው ሰራሽ ከሆኑትና ለቱሪስት መስህብነት ሊያገለግሉ ከሚችሉትምሪካዊ ቅርሶች መካከል ረጅም ዕድሜ ያስቆጠሩ ሀይማኖ ገዳማት፣ንዲሁም ዋሻዎችና የተለያዩ የስዕል ቅርጾች የተቀረጸባቸው ትክል ድንጋዮችናንጨቶች በዞኑ የተለያዩ አካባቢዎች ይገኛሉ፡፡

በአጠቃላይ ዞኑ ለቱሪዝም ኢንዱስትሪ አመቺ ሊሆኑ የሚችሉ ሀብቶች ያሉት ሲሆንነዚህን ሀብቶች ከመጠቀም አንጻር የሚገኝበት ደረጃ ግን ወደ ኋላ የቀረ መሆኑን ያለው መረጃ ያመለክ ል፡፡ ከተገኙ መረጃዎች ለማረጋገጥንደተቻለው በ2009 .ስከ መጋቢት ወር መጨረሻ ድረስ ዞኑን የጐበኙ ቱሪስቶች ቁጥር 184,098 ሲሆኑ ነዚህ ውስጥ አብዛኛዎቹ ጐብኚዎች 158,234 የሀገር ውስጥ ጐብኚዎችንደሆኑና የውጭ ሀገር ጐብኚዎች ደግሞ 25,864 /14%/ ብቻንደሆኑ ለማረጋገጥ ተችሏል፡፡ንዲሁም ከቱሪስት የገባው ገቢ ብር 26,300,000.00 ንደሆነ ከዞኑ ባህል ቱሪዝምና የመንግስት ኮሚኒ ሽን ጉዳዮች መምሪያ የተገኙ መረጃዎች ያሳያል፡፡

 

ሠንጠረዥ 2፡- በዞኑ የአሥር ዓመት የሀገር ዉስጥና የዉጭ ሀገር ቱሪስት ፍሰት መረጃ

ተ/

ዓመ

የሃገር ዉስጥ ቱሪስ

የዉጭ ሀገር ቱሪስ

የገባ ገ

1

2000

30,878

2,106

1,110,171

2

2001

42,772

3,301

1,243,043

3

2002

44,879

3,103

1,458,459

4

2003

30,878

9,141

3,641,634

5

2004

50,271

11,754

5,692,517

6

2005

59,923

12,816

9,112,314

7

2006

80,383

13102

13,403,623

8

2007

86,530

18211

14,342,813

9

2008

62,265

39,072

16,144,980.6

10

2009

158,234

25,864

26,300,000

      ምንጭ፡- የዞኑ ባህል ቱሪዝምና የመንግስት ኮምኒኬሸን መምሪያ

ከላይ በዝርዝር ለመመልከት እንደተቻለዉ ቱሪስት ፍሰትና የገባ ገቢ ከዓመት ዓመት እያደገ መሆኑን መረጃዉ ያመለክታል፡፡ ይሁንና በጐብኚዎች ቁጥርም ሆነ ገቢን በማሳደግ በኩል መሻሻልንዳለ ያለው ሁኔየሚያመለክት ሲሆን በቱሪዝም ኢንዱስትሪ በኩል ያለውንምቅ ሀብት ለመጠቀም ዞኑ ምቹ ሁኔ   ንዳለው  መረዳት ይቻላል፡፡ በአሁኑ ጊዜ በዞናችን ውስጥ የቱሪስት ቆይታ ጊዜ እንዲራዘም ለማድረግና ለቱሪስቶች በቂ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ዝቅተኛ፣ መካከለኛንዲሁም ባለ አንድና ባለሁለት ኮከብ ሆቴሎች በዞኑ የተለያዩ አካባቢዎች ያለመገኘት ችግር በስፋት ይነሳል፡፡