• Call Us
  • +251465512106

በስምጥ ሸለቆ ሐይቆች ተፋሰስ ዉስጥ መገኘት እንደ አቅም ስታይ፤

በስምጥ ሸለቆ ሐይቆች ተፋሰስ ዉስጥ መገኘት እንደ አቅም ስታይ፤

የስምጥ ሸለቆ ሀይቆች ተፋሰስ በኢትዮጵያ ስምጥ ሸለቆ ውስጥ በደቡባዊ ጫፍ ላይ የሚገኝ አካባቢ ነው፡፡ ተፋሰሱ ከሰሜናዊ ምሥራቅ እስከ ደቡብ ምስራቅ ባለው አቀማመጡ ከዝዋይ ሐይቅ በስተሜን ጀምሮ የአብያታ፣ የላንጋኖ፣ የሻላ፣ የአዋሳ፣ የአባያና ጫሞ እንዲሁም የጨው ባህር  ሀይቆችን ይዞ እስከ ኬንያ ድንበር የሚደርስ አካባቢ ነው፡፡

የተፋሰስ አካባቢው ከ 8030’ ሰሜን እስከ 400 25’ ሰሜን እንዲሁም ከ 360 30’ ምስራቅ እስከ 39030’ ምሥራቅ የሚገኝ ነው፡፡

የተፋሰሱ ጠቅላላ ስፋት ወደ 53,000 ካሬ ኪ/ሜ የሚደርስ ሲሆን በአጠቃላይ ሀገሪቱ ውስጥ ካሉት ተፋሰሶች በመጠናቸው አነስተኛ ከሆኑት መካከል አንዱ ነው፡፡ ተፋሰሱ ከበስተሰሜን አቅጣጫ ከአዋሽ ተፋሰስ ሲዋሰን፣ በስተምዕራብ ከኦሞ ጊቤ፣ በስተምሥራቅና ሰሜን ምሥራቅ አቅጣጫ ደግሞ ገናሌና ዋቢ ሸበሌ ተፋሰሶች እንደ ቅደም ተከተላቸው ያዋስኑታል፡፡

የስምጥ ሸለቆ ሀይቆች ተፋሰስ በሁለት ዋና ዋና የሀገራችን የአስተዳደር ክልሎች ውስጥ ይገኛል፡፡ በኦሮሚያ ክልላዊ አስተዳደር ውስጥ የሚካተቱት የተፋሰሱ አካባቢዎች ምስራቅ ሸዋ፣ አርሲና ቦረና ሲሆኑ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ አስተዳደር ውስጥ የሚገኙት የተፋሰሱ አካባቢዎች አስር ዞኖችና አንድ ልዩ ወረዳ ሲሆኑ እነዚህም የጋሞጎፋ፣ ጌዲኦ፣ ጉራጌ፣ ሲልጢ፣ ሀዲያ፣ ከምባታና ጣምባሮ፣ ሲዳማ፣ ደቡብ ኦሞ፣ የሰገን አከባቢ ህዝቦች፣ ወላይታ ዞን እና የአላባ ልዩ ወረዳ ናቸው፡፡ በደቡብ ክልል ውስጥ የተፋሰሱ ስፋት 32,826 ካሬ ኪ/ሜ ሲሆን ከተፋሰሱ 62 በመቶና ከክልሉ ቆዳ ስፋት ወደ 30 በመቶ የሚያህል ቦታ ይሸፍናል፡፡

በስምጥ ሸለቆ ሀይቆች ተፋሰስ ውስጥ ከሚገኙት ዞኖች መዞከል አንዱ የወላይዞን ሲሆን በዋነኛነት በሦስት አግሮ ኢኮሎጂ የተከፈለ ነው፡፡ ይኸውም ወይና ደጋ 56% ቆላና ደጋማ አዞባቢዎች 35% 9% ከዞኑ አጠቃላይ ስፋት ይሸፍናሉ፡፡ ዞኑ ያለው አጠቃላይ የመሬት ስፋት 447 130 / ሲሆን ከዚህም ውስጥ 202 530 / ወይም 45.3% በተፋሰሱ ክልል ውስጥ ይገኛል፡፡

የመሬት አጠቃቀሙንም በሚመለከት በሰብል የተሸፈነው 103 371 / ወይም 51.04ኀ፣ ለግጦሽ የዋለ 20 820 / ወይም 10.3% ደንና ቁጥቋጦ 34 369 /  ወይም 16.97% በቀጣይ ሊለማ የሚችል 18 025.2 / ወይም 8.9ኀ፣ ርሻ ልማት ሊውል የማይችል 9 336.6 / ወይም 4.6ኀ፣ ለሌሎች አገልግሎቶች ሊውል የሚችል 16 607.5 ወይም 8.2% ነው፡፡

ስለዚህም በቀጣይ ከሚደረገው የልማትንቅስቃሴ አንጻር ሊለማ የሚችለው የመሬት መጠን 8.7% ወይም 22 117 / መሆኑን ያለው መረጃ የሚያመላክት ከመሆኑም ባሻገር በቀጣይ በሚዞሄዱት ጥናቶች ተለያዩ አገልግሎቶች ሊውል የሚችለው መሬት 16 607.46 /ንዳለ መገንዘብ ይቻላል፡፡

ከላይንደተገለጸው ተፋሰሱ የተለያዩ የአግሮ ኢኮሎጂ ያለው ንደመሆኑ የሚመረቱትም የሰብል ዓይነቶች በርዞናቸው፡፡ ከዚሁ መሠረት ከመሬት ስፋት አንጻር ከፍተኛውን ድርሻ ይዘው የሚገኙት ሰብሎች ከአገዳ ሰብሎች፡- በቆሎ፣ ማሽላ፣ ከጥራጥሬ ሰብሎች፡- ቦሎቄ፣ አደንጓሬ ከብርዕ ሰብሎች፡- ጤፍ፣ ገብስ ከሥራ ሥር ሰብሎች፡-  ስኳር ድንች፣ ድንች፣ ካሳቫ የሚመረቱ ሲሆን ነዚህ በተጨማሪ ሌሎች ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜያላቸው ሰብሎች ጥጥ፣ሰሊጥ፣ ቦሎቄ፣ ለውዝ፣ ዝንጅብል፣ እርድ እና በርበሬ እንደሚመረቱ ያለው መረጃ ያመላክ ል፡፡

በግብርና ልማቱ ሌላው ትኩረት ተሰጥቶት የተከናወነ ያለው ንስሳት ሀብት ልማት ሲሆን ምር ማነ ቸውን ለማሳደግ የተለያዩ ሥራዎች የተካሄዱ ይገኛሉ፡፡ በየወረዳው ያለው ንስሳት ሀብት በዓይነትም ሆነ በመጠን ከፍተኛ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡

 

 

 

 

 

 

ሠንጠረዥ 4፡- የ2008 እንስሳት ሀብት ብዛት በዓይነትና በአስተዳደር እርከን

ተ/

ወረዳ/ከተ

ዳልጋ ከብ

 

 ፍየ

 

 ፈረ

አህ

በቅ

1

ቦሎሶ ሶ

84,391

57,331

8,396

91,375

732

6,223

366

2

ዳሞት ጋ

66,971

33,251

5,771

94,320

794

6,708

436

3

ዳሞት ወይ

98,596

27,156

29,099

96,772

720

6,123

360

4

ሁም

150,589

31,873

96,971

131,292

1,161

9,876

580

5

ሶዶ ዙሪ

128,783

35,290

9,013

86,979

831

7,070

415

6

ኪንዶ ኮይ

181,441

12,329

34,053

77,224

994

8,446

497

7

83,741

45,029

11,964

83,970

619

5,264

309

8

ቦሎሶ ቦም

69,010

26,218

31,768

82,646

580

4,937

290

9

ዳሞት ሶ

61,818

29,002

8,153

71,873

598

5,084

299

10

ኪንዶ ዲዳ

82,327

11,314

19,935

60,880

506

4,299

253

11

ዳሞት ፑላ

62,494

27,861

196

64,070

500

4,253

250

12

ዱጉና ፋን

96,911

21,073

30,164

73,787

1,028

8,743

514

13

ሶዶ ከተ

13,734

6,973

1,796

21,378

188

1,597

94

14

አረካ ከተ

8,261

3,121

1,009

6,233

354

837

415

15

ቦዲቲ ከተ

29,676

4,336

264

18,447

7

661

4

ጠቅላላ ድም

1,218,743

372,157

288,552

1,061,246

9,612

80,121

5,082

           ምንጭ፡- የዞኑ ንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት መምሪያ

በተለይም በሁምቦ ወረዳ ከአባያ ሀይቅ ጋር በተገናኘ ዓሣ ማምረት ይቻላል፡፡ በሀይቁ ውስጥ ወደ 21 የሚጠጉ የተለያዩ የዓሣ ዝርያዎችንዳሉ የሚገመት ሲሆን ዓመ የማምረት አቅሙ ስከ 600 ቶንንደሚደርስ ይገመ ል፡፡ ይሁንና በቀጣይ የሚዞሄዱ ሥራዎች በዋነኛነት በማምረት ላይ ብቻ የሚያተኩሩ ሳይሆን ያለው የዓሣ ምርት በመጠንም ሊያድግ በሚችልበት ሁኔላይ ማተኮር ይኖርባቸዋል፡፡

ዝናብን መሠረት አድርጐ ከሚዞሄደው የሰብል ልማት በተጨማሪ የመስኖ ልማት ለማዞሄድ በተፋሰሱ አመቺ ሁኔታ አለ፡፡ ከብላቴ ወንዝ ጋር በተገናኘ ትላልቅና መዞከለኛ የመስኖ ልማት ሥራዎችን በዱጉና ፋንጎና በሁምቦ ወረዳዎች ማዞሄድ ይቻላል፡፡ ዳሞት ወይዴ ወረዳ የቢሳሬ ወንዝ፤ በሁምቦ ወረዳ የሀመሣ፤ ኤላ ላሾ ወንዞችን መዉሰድ ይቻላል፡፡

 

 

ሠንጠረዥ 5፡  በስምጥ ሸለቆ ሀይቆች ተፋሰስ ውስጥ የሚገኙ የዞናችን ወረዳዎች

 

ተ.

ወረ

በተፋሰሱ የተካተቱ ወረዳዎች ስፋት በካ/ኪ/

በተፋሰሱ የተካተተው በመቶ

1

ሶደ ዙሪ

152.7

30%

2

ዳሞት ጋ

279

68%

3

ሁም

654.4

78%

4

ዳሞት ወይ

776

100%

ድም

1862.1

41.6%

ምንጭ፡- የክልሉ የኢንዱስትሪ ፓቴንሽያል ጥናት፣ 1997/98 ዓ.ም

 ማሳሰቢያ፡- የተፋሰስ ጥናቱ በክልል በኩል ሲካሄድ አዲስ ወረዳዎች አልተዋቀሩም፤ አሁን ባለዉ አወቃቀር ዱጉና ፋንጎ ወረዳ ሙሉ በሙሉ በተፋሰሱ ዉስጥ ናቸዉ፡፡

በተፋሳሱ ከሚገኙ ወረዳዎች የቱሪዝም ልማት አንጻር በተፋሰሱ በሚገኙ ወረዳዎች ከፍተኛ የሆነ የቱሪስት መስህቦች ያሉት ሲሆን በዳሞት ወይዴ የተፈጥሮ ደን ቦ ዎችና የዱር አራዊት /በኤሎራሽ ቀበሌ/ በዱጉና ፋንጎ ብላቴ ወንዝ ዳርቻ ፍል ውሀዎችና ትክል ድንጋይ፣ ሁምቦ ፍል ውሀዎች፣ የማዕድን ውሀዎች በአባያ ሐይቅ ዙሪያ፣ የተለያዩ የአርኪዎሎጂ ቦ ዎች፣ በዳሞት ጋሌ ዳሞት ፑላሳ ተፈጥሮአዊና ሰው ሰራሽ ደኖች ፺ዴቻና ሞርጂያ፻፣ የወላይታ ንጉሶች የቀብር ቦታ ከጠላት የመከላከያ ቦ ዎች ይገኛሉ፡፡